Fana: At a Speed of Life!

እንደአባቶቻችን ከተባበርን ማንም አይደፍረንም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) “እንደአባቶቻችን ከተባበርን ማንም አይደፍረንም” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ። በአንድነት ፓርክ እየተካሄደ ባለው የአማራ ልማት ማህበር (አልማ) የአማራ ባህል ማዕከል ግንባታ ማስጀመሪያ ዝግጅት ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት…

የኦሮሚያ ልማት ማህበር ኮንፈረንስ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በአራዳ ክፍለ ከተማ የኦሮሚያ ልማት ማህበር ኮንፈረንስ ተካሂዷል። በኮንፈረንሱ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ፣የኦሮሚያ ልማት ማህበር የቦርድ ሰብሳቢ አባዱላ ገመዳ፣ የአራዳ ክፍለ ከተማ ምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ሃና የሺንጉስ ፣…

በሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ሙስጠፋ ሙሃመድ የተመራ ልዑክ ጎዴ ከተማ ገባ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ሙስጠፋ ሙሃመድ የተመራው የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ጎዴ ከተማ ገብቷል። ከፕሬዝዳንቱ ጋር የኢፌዲሪ የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለና የኢፌዲሪ ሴቶች ህፃናትና…

የአማራ ባህል ማዕከል ግንባታ ማስጀመሪያ ዝግጅት በአንድነት ፓርክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ልማት ማህበር (አልማ) የአማራ ባህል ማዕከል ግንባታ ማስጀመሪያ ዝግጅት በአንድነት ፓርክ ተካሂዷል። በመድረኩ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንንን ጨምሮ በርካታ እንግዶች ታድመዋል። እንደ…

በፕሪሚየር ሊጉ ሲዳማ ቡና ጅማ አባ ጅፋርን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና ጅማ አባ ጅፋርን 4ለ 1 አሸንፏል። ለሲዳማ ቡና ኦኪኪ አፎላቢ በ6፣ 38 እና 71ኛው ደቂቃ ጎል በማስቆጠር ሃትሪክ ሲሰራ አራተኛውን ጎል ይገዙ ቦጋለ አስቆጥሯል። ለጅማ አባጅፋር ብቸኛዋን…

ኢትዮጵያ በአለም አቀፉ የድሮን ኮንግረንስ ላይ በተጋባዥነት ተሳተፈች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና ሸንዠን እየተካሄደ በሚገኘው 5ኛው አለም አቀፍ የሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) ኮንግረንስ 2021 ኢትዮጵያ በክብር ተጋባዥነት ተሳትፋለች። የዘንድሮው 5ኛው አለም አቀፍ የሰው አልባ አውሮፕላን ኮንግረንስ 2021 በቻይና ሸንዠን…

የኢትዮጵያ የኃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በዋሽንግተን ዲሲ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ የኃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በዋሽንግተን ዲሲ ተመስርቷል፡፡ አምባሳደር ፍጹም በአሜሪካ ከሚገኙ ከተለያዩ የእምነት ተቋማት ከተውጣጡ ኢትዮጵያውያን ጋር ውይይት ያደረጉ ሲሆን፤ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ለተሳታፊዎቹ ገለጻ አድርገዋል።…

በአሜሪካ የተለያዩ ግዛቶች ከሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልድ ኢትዮጵያዊያን ጋር ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በዋሽንግተን የኢትዮጵያ ኤምባሲ አዘጋጅነት በአሜሪካ የተለያዩ ግዛቶች ከሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልድ-ኢትዮጵያዉያን ጋር በወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ከ600 በላይ ተሳታፊዎች በተገኙበት ውይይት ተካሂዷል። አምባሳደር ፍጹም አረጋ በውይይቱ ባስተላልፉት…

ምክክሩ በአማራ እና በትግራይ ህዝብ መካከል በቀጣይ ለሚተገበሩ የሰላም ግንባታ ሂደቶች በር ከፋች ነው – ዶ/ር አብርሃም በላይ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በአማራ እና ትግራይ ክልሎች መካከል የሚካሄደውን የሰላም ግንባታ ምክክር መድረክ በሁለቱ ህዝቦች መካከል በቀጣይ ለሚተገበሩ የሰላም ግንባታ ሂደቶች በር ከፋች መሆኑን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር አብርሃም በላይ ገለጹ፡፡…

ለዘጠኝ የሃገር ውስጥ ሲቪል ማህበራት ምርጫውን እንዲታዘቡ ፈቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሄራዊ ምርጫ ቦርዱ ለዘጠኝ የሃገር ውስጥ ሲቪል ማህበራት ምርጫውን መታዘብ እንዲችሉ ፍቃድ መስጠቱን አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በኢትዮጵያ «የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ-ምግባር ዐዋጅ ቁጥር…