Fana: At a Speed of Life!

አቶ እርስቱ ይርዳ ከ190 ሚሊየን ብር በላይ ለሚገነባው የሳውላ የንጹህ መጠጥ ውሃ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ ከ190 ሚሊየን ብር በላይ ለሚገነባው የሳውላ የንጹህ መጠጥ ውሃ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ አስቀምጠዋል፡፡ ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ከዚህ ቀደም የዞኑ ህዝብ ካቀረባቸው የመሰረተ ልማት…

በመዲናዋ የኮቪድ19 ስርጭትን ለመከላከል የወጣውን መመሪያ በተላለፉ አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ከተማ ከትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥና አጠቃቀም ጋር ተያይዞ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የወጣውን መመሪያ በተላለፉ ከ1ሺህ በላይ አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን የትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው ከትራንስፖርት…

በትግራይ ደቡባዊ ዞን የተማሪዎች ምዝገባ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ደቡባዊ ዞን ትምህርት ለማስጀመር የተማሪዎች ምዝገባ መጀመሩን በክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር የዞኑ ማህበራዊ ጉዳይ መመሪያ አስታወቀ። የመምሪያው አስተባባሪ አቶ አብርሃ ደሳለው እንደገለጹት፤ የተማሪዎች ምዝገባ የተጀመረው በሁለተኛና አንደኛ…

ከ2 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ዜጎች የስራ እድል ተፈጥሮላቸዋል – የሥራ እድል ፈጠራ ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ2 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ዜጎች የሥራ እድል እንደተፈጠረላቸው የፌዴራል የስራ እድል ፈጠራ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ከክልል ስራ እድል ፈጠራ አካላት ጋር በመሆን የዘጠኝ ወራት…

ከግንቦት ወር አጋማሽ ጀምሮ የክረምት ዝናብ በተወሰኑ የኢትዮጵያ ክፍሎች ተፅዕኖ እንደሚኖረው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ (ኤፍ ቢ ሲ) ከግንቦት ወር አጋማሽ ጀምሮ የተወሰኑ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የክረምት ዝናብ ተፅዕኖ ውስጥ እንደሚወድቁ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሚቲዮሮሎጂ ኤጀንሲ አስታወቀ። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሚቲዮሮሎጂ ኤጀንሲ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ አህመዲን አብዱልከሪም…

ግለሰቡ የባቡር መስመር የኤሌክትሪክ ሽቦ ሲቆርጥ እጅ ከፍንጅ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ግለሰቡ በልደታ ክፍለ ከተማ አብነት የባቡር ፌርማታ ላይ ጨለማን ተገን አድርጎ የባቡር መስመር የኤሌክትሪክ ሽቦ ሲቆርጥ እጅ ከፍንጅ መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ፡፡ ከተያዘው ተጠርጣሪ በመነሳትም ተጨማሪ 9 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር…

በመዲናዋ ከ960 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በአራት ክፍለ ከተሞች ከ960 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው ከ427 በላይ ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደረጉ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ በሳምንቱ መጨረሻ በክፍለ ከተሞች እና በወረዳ ደረጃ በህብረተሰቡ ተሳትፎ…

አገራዊ መግባባትን ለመፍጠር አንድ በሚያደርጉ ዕሴቶች ላይ ትኩረት ማድረግ ይገባል – የሰላም ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ግንባት 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አገራዊ መግባባትን ለመፍጠር በልዩነት ላይ ሳይሆን፤ አንድ በሚያደርጉን ዕሴቶች ላይ ትኩረት ማድረግ እንደሚገባ የሰላም ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ተናገሩ፡፡ “የኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ሽግግር ሂደት፣ ብሔራዊ መግባባት፣ ምርጫ 2013 እና ከዚያ ባሻገር”…

ቦርዱ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የመራጮች ምዝገባ ጊዜን አራዘመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የመራጮች ምዝገባ ጊዜን አራዝሟል፡፡ ቦርዱ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የመራጮች ምዝገባ በኢንተርኔት እንደሚከናወን ማሳወቁ እንዲሁም ይህንን ተከትሎ ምዝገባ ሲከናወን…

ባለፉት አስር ወራት ከወጪ ንግድ 2 ነጥብ 8 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ኢንደስትሪ ሚኒስቴር ባለፉት አስር ወራት ከወጪ ንግድ 2 ነጥብ 8 ቢሊየን ዶላር መገኘቱን አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ 3 ነጥብ 29 ቢሊየን ዶላር ለማግኘት አቅዶ 2 ነጥብ 8 ቢሊየን ዶላር ወይም የእቅዱን 85 በመቶ ማሳካት መቻሉን…