Fana: At a Speed of Life!

ከ19ሺህ በላይ አረጋዊያን የሴፍቲኔት ተጠቃሚ መደረጋቸው ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በአስቸጋሪ የኑሮ ሁኔታ ውስጥ ለሚገኙ ከ19ሺህ በላይ አረጋዊያን በየወሩ የሴፍቲኔት ቀጥታ ድጋፍ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማድረጉን የከተማ አስተዳደሩ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ገለጸ፡፡ ቢሮው "ወቅታዊና…

የፖስታ አገልግሎት የዲጂታል ፍኖተ ካርታ ወደ ትግበራ ሊገባ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የጀርመን መንግስት ድጋፍ ያደረገለት የፖስታ አገልግሎት የዲጂታል ፍኖተ ካርታ ወደ ትግበራ ሊገባ መሆኑ ተገለጸ። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎትና የጀርመን የኢኮኖሚ ጉዳዮችና ኢነርጂ ሚኒስቴር የኢትዮጵያን ፖስታ…

ግብፅና ሱዳን በአባይ ወንዝ ላይ የያዙት አቋም ዓለም አቀፍ ሕግን የተቃረነ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብፅና ሱዳን በአባይ ወንዝ ተጠቃሚነት ፖሊሲ ላይ የያዙት አቋም ከዓለም አቀፍ ሕግ ጋር የተቃረነ መሆኑን በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የድንበርና ድንበር ተሻጋሪ ሀብቶች የሚኒስትሩ አማካሪ አምባሳደር ኢብራሂም እድሪስ ገለጹ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…

የምግብ መመርመሪያ ቤተ ሙከራ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምግብ እና መድሃኒት ባለስልጣን የምግብ ደህንነት እና ጥራትን ለመቆጣጠር ከ45 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያደራጀውን ዘመናዊ የምግብ መመርመሪያ ቤተ ሙከራ አስመርቋል። ቤተ ሙከራው የተለያዩ ምግቦችን ደህንነት በመመርመር ጥራታቸውን…

ኢትዮጵያና ኩባ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ በትብብር የመስራት ፍላጎታቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ኩባ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ በትብብር ለመስራት ያላቸውን ፍላጎት ገልጸዋል፡፡ በኩባ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሽብሩ ማሞ ከኩባ የሳይንስ ቴክኖሎጂና የአካባቢ ጥበቃ ሚኒስትር ኤልባ ሮዛ ፔሬዝ ሞንቶያ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው…

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ለአሶሼትድ ኘሬስ የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ለአሶሼትድ ፕሬስ የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ መስጠቱ ተገለጸ፡፡ በቅርቡ አሶሼትድ ፕሬስ 6ተኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ከመራዘሙ ጋር በተያያዘ የሰራው ዘገባ ከእውነት የራቀ መሆኑን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን…

አንደኛው የሀገር አቀፍ የባህል፣ቱሪዝምና ስፖርት ሲምፖዚየም ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በባህልና ቱሪዝም ሚንስቴር አዘጋጅነት የአንደኛው የሀገር አቀፍ ባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ሲምፖዚየም "ባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ለኢትዮጵያ ብልፅግና" በሚል መሪ ቃል ተካሂዷል። የባህልና ቱሪዝም ሚንስትር ዶክተር ሂሩት ካሳው የእንኳን ደህና መጣችሁ…

ምሁራን የአባይ ወንዝ ከኢትዮጵያ እንደሚመነጭ ለአለም ማስረዳት ይኖርባቸዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ምሁራን የአባይ ወንዝ ከኢትዮጵያ እንደሚመነጭ ለአለም ማስረዳት እንደሚኖርባቸው ተገለጸ። ‘‘የዩኒቨርሲቲዎች ትብብር ለሰላማዊና ፍትሃዊ የአባይ ወንዝ ተጠቃሚነት’’ በሚል ርዕሰ የታላቁ ህዳሴ ግድብ እና የዩኒቨርስቲዎች ሚና ላይ ያተኮረ ዉይይት…

በአርሲ ዩኒቨርሲቲ ባለፋት ስድስት ዓመታት ከ23 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው የማህበረሰብ አቀፍ አገልግሎት ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በአርሲ ዩኒቨርሲቲ ባለፋት ስድስት ዓመታት ከ23 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው የማህበረሰብ አቀፍ አገልግሎት ተሰጥቷል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ያከናወናቸውን የምርምርና ማህበረሰብ አቀፍ አገልግሎት ስራዎችን በተመለከተ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየመከረ…

የትግራይ ክልል ባቀረበው ፍላጎት መሠረት የአፈር ማዳበሪያ መቶ በመቶ እንዲቀርብ መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የትግራይ ክልል ባቀረበው ፍላጎት መሠረት የአፈር ማዳበሪያ መቶ በመቶ እንዲቀርብ መደረጉ ተገልጿል። በክልሉ ለሚገኙ አርሶ አደሮች ልዩ ትኩረት በመስጠት በዘር ወቅት የሚያስፈልጉ የግብርና ግብዓቶች በበቂ መጠን እየቀረቡ መሆኑ ተገለጸ። በግብርና…