ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ለ1 ሺህ442ኛ የኢድ አልፈጥር በአል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ለ1 ሺህ442ኛ የኢድ አልፈጥር በአል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
በመልዕክተቻው፤ በሃገር ውስጥ እና ከሃገር ውጭ የምትኖሩ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለዒድ-አል…