የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ የምርጫ ነክ አለመግባባቶችን ለመከላከል ግብረ ኃይል ተቋቋመ Meseret Awoke Apr 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ምርጫ ነክ አለመግባባቶችን ለመከላከል የሚያስችል 13 አባላት የተካተቱበት ግብረ ኃይል ተቋቁሟል። በግብረ ኃይሉ በአባልነት ከተካተቱ መካከል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት፣ የሴቶች ፌዴሬሽንና የጸጥታ አካላት፣ የአካል…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ሸዋ ዞን በደረሰ የእሳት አደጋ 4 ተሽከርካሪዎች ተቃጠሉ Meseret Awoke Apr 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሀገረ ማሪያም ከሰም ወረዳ ሾላ ገበያ የህዝብ መናኸሪያ ትናንት ሌሊት በደረሰ የእሳት አደጋ 4 ተሽከርካሪዎች መቃጠላቸውን የወረዳው ፖሊስ ፅህፈት አስታወቀ። የፅህፈት ቤቱ ሀላፊ ኮማንደር ደምሰው ዳኜ እንደገለጹት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ፈጣን የኮቪድ-19 መመርመሪያ ማዕከል ከፈተ Meseret Awoke Apr 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በፈጣን መመርመሪያ መሣሪያዎች የተደራጀ የኮቪድ-19 የምርመራ ማዕከል በአዲስ አበባ ቦሌ አለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ከፈተ፡፡ ይህም የአየር መንገዱ ደንበኞች በረራቸውን ከመጀመራቸው በፊት እንዲመረመሩና እና ውጤታቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀሰተኛ ሰነድ ተጠቅሞ ወደ ሀገር ውስጥ ሊገባ የነበረ ገጀራ ተያዘ Meseret Awoke Apr 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በሀሰተኛ ሰነድ ወደ ሀገር ውስጥ ሊገባ የነበረ ገጀራ መያዙን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከ15 ቀን በፊት በአስመጪ ዳዊት የማነ ስም ብዛቱ 186 ሺህ 240 የሆነ ገጀራ በአራት ባለ 20 ጫማ ኮንቴነሮች ከቻይና ተጭኖ ሞጆ ጉምሩክ ተጓጉዞ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመሬት መንሸራተት አደጋ የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ Meseret Awoke Apr 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋሞ ዞን ጋጮባባ ወረዳ በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ የሶስት ሰዎች ህይወት ማለፉን የወረዳው እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ጽህፈት ቤት የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ዘርፍ አስታወቀ። የዘርፉ ሃላፊ አቶ ኢዮብ ዳርጻ እንደገለጹት፥ በወረዳው ላካ…
የሀገር ውስጥ ዜና የ2ኛው ሀገራዊ የክህሎት፣ የቴክኖሎጂ፣ የተግባራዊ ጥናትና ምርምር ውድድር ተጠናቀቀ Meseret Awoke Apr 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው ሀገራዊ የክህሎት፣ የቴክኖሎጂ፣ የተግባራዊ ጥናትና ምርምር ውድድር ተጠናቋል፡፡ ውድድሩ ከሚያዝያ 12 ቀን ጀምሮ በኢትዮጵያ ቴክኒካል ዩኒቨርሲቲ ሲካሄድ የቆየ ሲሆን፥ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አሸናፊነት መጠናቀቁን ከአዲስ አበባ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአፍሪካ በኮቪድ19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር 4 ነጥብ 5 ሚሊየንን አለፈ Meseret Awoke Apr 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ በኮቪድ19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ4 ነጥብ 5 ሚሊየን አልፏል፡፡ በአህጉሪቱ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ የመጣ ሲሆን፤ ከ4 ሚሊየን 506 ሺህ በላይ ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል፡፡ እስካሁን በአህጉሪቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረት ለምስራቅ አፍሪካ ሀገራት 149 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Apr 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት በፈረንጆቹ 2021 ላጋጠመው የሰብአዊ ቀውስ ድጋፍ የሚውል 149 ሚሊየን ዩሮ መመደቡን አስታወቀ። የህብረቱ የአደጋ ስራ አመራር ኮሚሽነር ጃኔች ሉናርቺች እንደተናገሩት፤ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በቀጠናው…
የሀገር ውስጥ ዜና ውጤታማ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ግንባታ ለኢትዮጵያ ብልፅግና በሚል መሪ ቃል ሃገር አቀፍ ጉባኤ እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Apr 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን “እናሳካለን ውጤታማ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ግንባታ ለኢትዮጵያ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል ሃገር አቀፍ ጉባኤ እያካሄደ ነው፡፡ የከተማ ልማና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ፤ ከሃገራዊ ሪፎርሙ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአለም ባንክ ለኢትዮጵያ 907 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Apr 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ ለሚተገበሩ ሶስት ፕሮጀክቶች 907 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት አድርጓል። ስምምነቱ በኢትዮጰያ መንግስት እና በዓለም ባንክ የ907 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ የተፈረመ ሲሆን፤ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴና…