ዓለምአቀፋዊ ዜና ያልተለመደ አውሎ ነፋስ ወደ ታንዛኒያ እየተቃረበ መሆኑ ተሰማ Meseret Awoke Apr 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ያልተለመደ የተባለ አውሎ ነፋስ ወደ ታንዛኒያ እየተቃረበ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ በማደጋስካር አቅራቢያ በደቡብ ሕንድ ውቅያኖስ አካባቢ ጆቦ የተባለው ከባድ አውሎ ንፋስ ወደ ታንዛኒያ እየቀረበ መሆኑን የአየር ትንበያ ባለሙያዎች አስታውቀዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ጋር ተወያየ Meseret Awoke Apr 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ጋር በሰብዓዊ መብት አጠባበቅ ዙሪያ ተወያየ፡፡ የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽነር ዶክተር ዳንኤል በቀለ ጋር የሰብዓዊ መብት አጠባበቅ እንዲሁም ቀጣይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተለያዩ ክልሎች ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው በአማራ ክልል ለሚገኙ ዜጎች የዕለት ምግብ እርዳታ እየቀረበ መሆኑ ተገለጸ Meseret Awoke Apr 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ ክልሎች ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች የዕለት ምግብ እርዳታ እየቀረበ መሆኑን የአማራ ክልል አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ፕሮግራም ማስተባበሪያ ኮሚሽን አስታውቋል። በተለያዩ ክልሎች በተፈጸመባቸው ጥቃት ከቤት ንብረታቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ህብረተሰቡ የምርጫ ካርድ ከወዲሁ በመውስድ ሊዘጋጅ ይገባል – የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር Meseret Awoke Apr 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረተሰቡ ዴሞክራሲያዊ መብቱን የሚያስጠብቅለትን ወኪል ለመምረጥ የሚያበቃውን የምርጫ ካርድ ከወዲሁ በመውሰድ ሊዘጋጅ እንደሚገባ የአፋር ክልል ርዕሰ-መስተዳድር አቶ አወል አርባ አሳሰቡ። ርዕሰ-መስተዳድሩ በአውሲ-ረሱ ዞን ጭፍራ ወረዳ በመገኘት…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ እና ሲዳማ ክልሎች ምርጫው ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ እየሰሩ መሆኑን ገለጹ Meseret Awoke Apr 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ እና ሲዳማ ክልሎች ምርጫው ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ እየሰሩ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በጽህፈት ቤታቸው በሰጡት መግለጫ፤ ስድስተኛው ሀገራዊና ክልላዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ ተቋማዊ ሪፎርም እያደረገ መሆኑን ገለጸ Meseret Awoke Apr 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት ህገመንግስታዊ ተልዕኮውን በብቃት ለመወጣት ተቋማዊ ሪፎርም እያደረገ መሆኑን አስታውቋል፡፡ ተቋማዊ ሪፎርሙን በተመለከተ ምክር ቤቱ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየተወያየ ይገኛል፡፡ ሪፎርሙ ሀገራዊ አንድነትና ዘላቂ ሰላም…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ዘግይቶ የተጀመረው የመራጮች ምዝገባ በ1 ሺህ 432 ጣቢያዎች እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Apr 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ለ6ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ በ1ሺህ 432 ጣቢያዎች የመራጮች ምዘገባ እየተካሄደ መሆኑን በብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የአፋር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የጽህፈት ቤቱ ሃላፊ አቶ ጣሃ አሊ እንደገለጹት፤ የመራጮች ምዝገባ በተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በድርጅቱ አባላት መካከል የሚከሰቱ ልዩነቶችን በድርድር እንዲፈቱ ኢጋድ አዎንታዊ ሚና ለመጫወት ዝግጁ ነው – የኢጋድ ጽህፈት ቤት ዋና ኃላፊ Meseret Awoke Apr 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በድርጅቱ አባላት መካከል የሚከሰቱ ልዩነቶችን በሠላማዊ መንገድና በድርድር እንዲፈቱ ኢጋድ አዎንታዊ ሚና ለመጫወት ያለውን ዝግጁነት የኢጋድ ጽህፈት ቤት ዋና ኃላፊ ዖስማን ሃሰን ቢላል ገልጸዋል። በሱዳን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ልዩ መልዕክተኛና…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድ ከ1ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ Meseret Awoke Apr 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፈቃድና እድሳት ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የከተማዋ የአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ገለጸ። የትራፊክ መቆጣጠሪያ ደንብ በመተግበሩ የትራፊክ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል 5ኛው ዙር የልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራም በይፋ ተጀመረ Meseret Awoke Apr 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በሶማሌ ክልል በቀጣይ አምስት አመታት የሚተገበረው አምስተኛው ዙር የልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራም (psnp 5) በዛሬው እለት በይፋ ተጀመራል ። መርሃግብሩን የሶማሌ ክልል የእርሻና የተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ከፌደራል የግብርና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር…