የሀገር ውስጥ ዜና የትራፊክ ቅጣት በሞባይል ስልክ መክፈል የሚያስችል መተግበሪያ ይፋ ሆነ Meseret Awoke Apr 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ የትራፊክ ቅጣትን በሞባይል ስልክ መክፈል የሚያስችል መተግበሪያ ይፋ አድርጓል። መተግበሪያው የአገልግሎት አሰጣጡን ፈጣንና ቀልጣፋ በማድረግ አሽከርካሪዎችን ከእንግልት የሚታደግ መሆኑን የኤጀንሲው ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና ሃገር አቀፍ የክህሎት የቴክኖሎጂ እና የተግባራዊ ጥናትና ምርምር ውድድር ሲምፖዚየም ጀመረ Meseret Awoke Apr 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው ሃገር አቀፍ የክህሎት፣ የቴክኖሎጂ እና የተግባራዊ ጥናትና ምርምር ውድድር ሲምፖዚየም እና አውደ ርዕይ ተጀምሯል፡፡ መርሃግብሩ ‘‘ክህሎት ያለው ዜጋ ለኢትዮጵያ ብልጽግና ’’ በሚል መሪ ሃሳብ የሚካሄድ ነው ፡፡ አሁን ላይ በኢትዮጵያ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢድሪስ ዴቢይ በደረሰባቸው የመቁሰል አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ተሰማ Meseret Awoke Apr 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻድ ፕሬዚዳንት ኤድሪስ ዴቢይ በውጊያ ወቅት በደረሰባቸው የመቁሰል አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ተሰምቷል፡፡ የፕሬዚዳንቱ ህልፈት የተሰማው ከአማጽያን ጋር በነበረው ውጊያ የመቁሰል አደጋ ከደረሰባቸው በኋላ ነው ተብሏል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ከአማጽያን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሻሸመኔ ወደ ሞያሌ ሲጓጓዝ የነበረ ከዘጠኝ ኩንታል በላይ አደንዛዥ ዕጽ ተያዘ Meseret Awoke Apr 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሻሸመኔ ወደ ሞያሌ ሲጓጓዝ የነበረ ካናቢስ የተባለ ዘጠኝ ኩንታል ተኩል አደንዛዥ ዕጽ መያዙን ፖሊስ አስታወቀ። በኦሮሚያ ክልል የቦረና ዞን ፖሊስ መምሪያ የወንጀል መከላከል አስተባባሪ ተወካይ ዋና ሳጂን ሲሳይ መገርሳ እንደገለጹት፥ አደንዛዥ ዕፁ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ ለሰብአዊ ድጋፍ ከ53 ሚሊየን ዩሮ በላይ ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Apr 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት በትግራይና ሌሎች የሃገሪቱ አካባቢዎች የሰብአዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች 53 ነጥብ 7 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉ በትግራይ ክልል ሰብአዊ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው ወገኖችን ጨምሮ በግጭትና በአየር ንብረት ለተጎዱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በግልገል በለስ ከተማ ከ450 በላይ ጥይቶችን ለሽፍታ ሊያቀብል የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ሥር ዋለ Meseret Awoke Apr 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ግልገል በለስ ከተማ በንግድ መደብሩ ከ450 በላይ የክላሽና የብሬን ተተኳሽ ጥይቶችን አከማችቶ ለሽፍታ ቡድን ሊያቀብል የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ውሏል። ግለሰቡ በወርቅና ብር ጌጣጌጥ መደብሩ ተተኳሽ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህንድ በሀድያ ዞን የሚከናወኑ የልማት ስራዎችን ትደግፋለች – አምባሳደር ሮበርት ሼትኪንቶንግ Meseret Awoke Apr 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህንድ በኢትዮጵያ የሚከናወኑ የልማት ስራዎችን እንደምትደግፍ በኢትዮጵያ የህንድ አምባሳደር ሮበርት ሼትኪንቶንግ ገልጸዋል፡፡ አምባሳደሩ ከሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ ጋር በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ጉብኝት አድርገዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ታላቁ የኢትየጵያ ህዳሴ ግድብ ሱዳንን ከጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋ እንደሚጠብቃት ያለፈው ዓመት ማሳያ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ Meseret Awoke Apr 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትየጵያ ህዳሴ ግድብ ሱዳንን ከጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋ እንደሚጠብቃት ያለፈው ዓመት ማሳያ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ የአባይን ወንዝ በማልማት ረገድ በተፋሰሱ አገራት ላይ ጉዳት የማድረስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ዳይሬክተር ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Apr 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ዳይሬክተር ዶክተር ማትሺድሶ ሞኤቲ ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ጋር ተወያይተዋል፡፡ የዓለም ጤና ድርጅት የኮቪድ-19 ድጋፍን ጨምሮ ለክልሉ የሚያደርገውን የሰብዓዊ ድጋፍ ከአጋሮቹ ጋር እየሰራ እንደሚገኝ ዳይሬክተሯ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኩምሩክ ወርቅ ማምረቻ ፋብሪካ ግንባታ ተጀመረ Meseret Awoke Apr 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚገኘው የኩምሩክ የወርቅ ማምረቻ ፋብሪካ ግንባታ በይፋ ተጀምሯል፡፡ ግንባታውን የማአድንና ነዳጅ ሚኒስትሩ ኢንጂነር ታከለ ኡማ እና የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን በጋራ አስጀምረውታል።…