Fana: At a Speed of Life!

የትግራይ ሚዲያ ሃውስ ጋዜጠኛ ፍፁም ብርሃኔ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ሚዲያ ሃውስ ጋዜጠኛ ፍፁም ብርሃኔ እና የአይጋ ፎረም ዋና አዘጋጅና የኢትዮጵያ ተወካይ ጋዜጠኛ ታምራት የማነ በቁጥጥር ስር ውለዋል ፡፡ የ3ኛ ሻለቃ ዋና አዛዥ ሻለቃ ደረጄ ዴቢሳ እንደገለፁት፤ በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አመራር መዋቅር…

በዓለም በኮቪድ19 ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 3 ሚሊየንን ተሻገረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ዙሪያ በኮቪድ-19 ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 3 ሚሊየንን ተሻግሯል፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ 139 ሚሊየን 710 ሺህ 700 በላይ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ፤ ከ3 ሚሊየን በላይ ሰዎች ደግሞ ለህልፈት ተዳርገዋል፡፡ በአንጻሩ 118…

ዜጎች የመምረጥ ዴሞክራሲያዊ መብታቸውን በመጠቀም ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ይጠበቃል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ዜጎች የመምረጥ ዴሞክራሲያዊ መብታቸውን በመጠቀም ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርጉ እንደሚጠበቅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ 6ኛው ብሔራዊ ምርጫ ሊከናወን ጥቂት ሳምንታት ብቻ ቀርተውታል ያሉ ሲሆን፤ በሕገ መንግሥቱን አንቀጽ 38…

የካፒታል ገበያ ፍትሃዊና ቀልጣፋ የግብይት ስርዓት እንዲኖር የሚያስችል መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የካፒታል ገበያ ኩባንያዎችና ገዥዎች የሚገናኙበትን ፍትሃዊና ቀልጣፋ የግብይት ስርዓት የሚፈጥር መሆኑን የዘርፉ ባለሙያዎች ተናገሩ። በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የገቢ፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የካፒታል ገበያ ረቂቅ አዋጅ ላይ ከባለድሻ…

አዲስ የምግብ ደህንነት ላብራቶሪ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የምግብ ደህንነት ዘመናዊ ላቦራቶሪ በዛሬው እለት በይፋ ተመርቆ ስራ ጀምሯል፡፡ አዲሱ ላቦራቶሪ የውሃ ወለድ እና የውሃ ወለድ ወረርሽኝ ላይ ትኩረት አድርጎ ምርመራ ያካሂዳል፡፡ ላቦራቶሪውን ለመገንባት 7…

ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን የገቢ አሰባሰብ ላይ የልምድ ልውውጥ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን ውጤታማ የገቢ አሰባሰብ ላይ የልምድ ልውውጥ ማድረጋቸው ተገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳን አምባሳደር ጀምስ ፒቲያ ሞርጋን የተመራ ልዑካን ቡድን በካሽ ሬጂስተር አተገባበር ከኢትዮጵያ ልምድ ለመቅሰም ከገቢዎች ሚኒስቴር የስራ…

በጋምቤላ ክልል የሚንቀሳቀሱ ስድስት የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት መሰረቱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የሚንቀሳቀሱ ስድስት ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሀገራዊና ሌሎች ጉዳዮች ተቀራርበው ለመስራት የሚስችላቸውን የጋራ ምክር ቤት መስርተዋል ። ፓርቲዎቹ የጋራ ምክር ቤቱን የመሰረቱት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የጋምቤላ ቅርንጫፍ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከዓለም የጤና ድርጅት የአፍሪካ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከዓለም የጤና ድርጅት የአፍሪካ ዳይሬክተር ዶክተር ሞኤቲ ሺዲ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ ኢትዮጵያ ኮቪድ -19ን ለመከላከል እያደረገች ያለው ጥረትና በአፍሪካ የኮቪድ-19…

ሚኒስቴሩ ከዓለም ባንክ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በ18 ከተሞች ውስጥ ፋይል የማደራጀት ስራ እያከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ከዓለም ባንክ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በ18 ከተሞች ውስጥ የከተማ መሬት ፋይል የማደራጀት ስራ እያከናወነ ይገኛል፡፡ ሚኒስቴሩ የከተሞችን ፋይል የማደራጀት ስራ ለመስራት በዓለም አቀፍ ጨረታ ኤ.ኤች.ሲ ከሚባል…

ከባህር ዳር ወደ አዲስ አበባ ሲጓጓዝ የነበረ 108 ሽጉጥና ከ2 ሺህ 800 በላይ ጥይት ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)መነሻውን ባህር ዳር በማድረግ ወደ አዲስ አበባ ሲጓጓዝ የነበረ 108 ቱርክ ሰራሽ ሽጉጦች እና ከ2 ሺህ 800 በላይ ተተኳሸ ጥይት በማንኩሳ ከተማ ተይዟል፡፡ ህገወጥ የጦር መሳሪያዎችን በመያዝ ወደ አዲስ አበባ ለመውሰድ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ሁለት…