የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ቴአትር የተጀመረበት 100ኛ ዓመት የሚዘክር መድረክ ተካሄደ Meseret Awoke Apr 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ ቴአትር የተጀመረበት 100ኛ ዓመት የሚዘክር መድረክ ተካሂዷል፡፡ መድረኩ የኢትዮጵያ ቴአትር ባለሙያዎች ማህበር፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ቴአትር ዲፓርትመንት መምህራንና ተማሪዎች ፣ የቴአትር አድናቂዎችና ሌሎች የሚመለከታቸው አካላት ትብብር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን እና ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ የሥራ ገበያ አካታችነት ጥናት መነሻ ሰነድ ላይ ተወያዩ Meseret Awoke Apr 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን እና ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ በጋራ የሚሰሩት የሥራ ገበያ አካታችነት ጥናት መነሻ ሰነድ ላይ ተወያይተዋል። ውይይቱ የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽነር አቶ ንጉሡ ጥላሁንና የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ፍሬው ተገኘ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመተከል ዞን በፀጥታ ችግር ተቋርጠው የነበሩ የልማት ፕሮጀክቶች ስራቸውን እንዲቀጥሉ ጥሪ ቀረበ Meseret Awoke Apr 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን በፀጥታ ችግር ምክንያት ተቋርጠው የነበሩ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች ስራቸውን እንዲቀጥሉ የዞኑ የተቀናጀ ግብረ ሃይል ጥሪ አቅርቧል። የመተከል ዞን የተቀናጀ ግብረሃይል አስተባባሪ ሌተናል ጄኔራል አስራት ዴኔሮ፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዳሴ ግድብ ድርድር በአፍሪካ ህብረት ማዕቀፍ እና በሃገራቱ ብቻ መታየት አለበት – የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር Meseret Awoke Apr 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ ህዳሴ ግድብ ድርድር በአፍሪካ ህብረትና ማዕቀፍ እና በሶስቱ ሃገራት ብቻ መታየት እንዳለበት የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ አስገንዝበዋል፡፡ ኢትዮጵያ እየገነባችው ባለው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሂደት ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በነዳጅ ማደያዎች የሚታዩ ሰልፎችን ለማስቀረት እየተሰራ ነው ተባለ Meseret Awoke Apr 12, 2021 0 አዲስ አባባ ፣ ሚያዚያ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ አካባቢዎች ባሉ የነዳጅ ማደያዎች የሚስተዋሉ ሰልፎችን ለማስቀረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በተለይም በአዲስ አበባ የነዳጅ ማደያዎች እየተፈጠሩ ያሉ ሰልፎችን በተመለከተ ከነዳጅ አቅርቦትና ስርጭት ቁጥጥር…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ሽብሩ ማሞ ከተለያዩ ሃገራት አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Apr 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኩባ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሽብሩ ማሞ ከተለያዩ ሃገራት አምባሳደሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ሽብሩ ተቀማጭነታቸውን በሀቫና ካደረጉ የወቅቱ የተመድ ተለዋጭ አባል ሀገር ከሆነችው ከህንድ ማዱ ሴቲ፣ ከባህማስ አንድሪው ብሬንት፣ ከሁዱራንስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ከካናል ፕላስ ግሩፕ የአፍሪካ ማናጀር ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Apr 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በቴሌቪዥን ኢንደስትሪው ግንባር ቀደም ከሚባሉት መካከል የሚመደበው የካናል ፕላስ ግሩፕ የአፍሪካ ማናጀር ጋር ተወያይተዋል:: በመዝናኛው የቴሌቪዥን መስክ ከፍተኛ መዋዕለ ንዋይ በማፍሰስ እና ጥሩ የሚባሉ አዝናኝ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽንና ሁዋዌይ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ Meseret Awoke Apr 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢፌድሪ ሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን እና በቴሌኮም መሠረተ ልማት ዋና አቅራቢነት የሚታወቀው ሁዋዌይ በኢትዮጵያ አይሲቲ ተሰጥኦ ሥነ ምህዳርን ለማልማት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል ፡፡ ሥነ ምህዳሩ ተማሪዎች እና ባለሙያዎችን በዓለም አቀፍ ደረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና በከተማዋ የአርሶ አደር መንደሮች የተደራሽ የጠጠር መንገድ ግንባታዎች ተጀመሩ Meseret Awoke Apr 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በከተማዋ የዕለት ተዕለት ኑሮ አስቸጋሪ ያደረገውን የመንገድ ችግር ለመቀየር ፣ ለትራፊክ ፍሰት አስተዋጽኦ የሚኖራቸው የአርሶ አደር መንደሮች የተደራሽ የጠጠር መንገድ ግንባታዎች ተጀምረዋል። ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በንፋስ ስልክ ላፍቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ከሱዳን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Apr 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ከሱዳን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በሱዳን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደርና ልዩ መልዕክተኛ ይበልጣል አዕምሮ ከሱዳን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሞሃመድ ሸሪፍ አብደላ ጋር በሁለቱ አገራት…