ስፓርት ሉሲዎቹ ደቡብ ሱዳንን 11 ለ0 አሸነፉ Meseret Awoke Apr 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ደቡብ ሱዳንን 11 ለ0 አሸንፏል፡፡ ትናንት ምሸት በመብራት መቋረጥ ምክንያት 81ኛው ደቂቃ ላይ ቆሞ የነበረው የኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን ሴት ብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ ዛሬ ረፋድ ላይ ቀሪ ደቂቃዎች ተደርጎ ኢትዮጵያ 2…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በአርሲ ዞን ጢዮ ወረዳ በመስኖ የለማ ስንዴን ጎበኘ Meseret Awoke Apr 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በአርሲ ዞን ጢዮ ወረዳ በመስኖ የለማ ስንዴን ጎብኝቷል። ስንዴው በ10 ሺህ 120 አርሶ አደሮች በ1ሺህ 500 ሄክታር ላይ በመስኖ የለማ ነው ። በጉብኝቱ የፌዴራልና የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከአቃቂ ጥልቅ ጉድጓዶች ወደ ከተማ ውሃ ይዞ የሚመጣው 800 ሚሊ ሜትር ከባድ የውሃ መስመር ላይ ስብራት አጋጥሟል Meseret Awoke Apr 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ከአቃቂ ጥልቅ ጉድጓዶች ወደ ከተማ ውሃ ይዞ የሚመጣው 800 ሚሊ ሜትር ከባድ የውሃ መስመር ስብራት እንዳጋጠመው ተገልጿል፡፡ ስብራቱም ትላንት ምሽት ሀይሌ ጋርመንት አካባቢ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ቅጥር…
የሀገር ውስጥ ዜና ሩሲያ የቀጠናውን ደህንነት ለማስጠበቅ ኢትዮጵያ የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ አስታወቀች Meseret Awoke Apr 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ሩሲያ የቀጠናውን ደህንነት ለማስጠበቅ ኢትዮጵያ የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ አስታውቃለች፡፡ የሩሲያ አምባሳደር ያቭጋኒ ተርክን ኢትዮጵያ የራሷን እና የቀጠናውን ደህንነት ለመጠበቅ በምታደረገው ጥረት የሩሲያ መንግስት ድጋፍ እንደማይለያት ገልጸው፤…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚደንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ለጂቡቲው ፕሬዚደንት የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ Meseret Awoke Apr 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የጂቡቲ ፕሬዚዳንት ሆነው ለተመረጡት እስማኤል ኦማር ጊሌ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል። ፕሬዚደንት ኦማር ጊሌ በከፍተኛ የሕዝብ ተሳትፎና ድምጽ ፕሬዚደንታዊ ምርጫን በማሸነፋቸው ፕሬዚደንት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ትናንት ሌሊት በደረሱ የእሳት አደጋዎች ከ7 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ንብረት ወደመ Meseret Awoke Apr 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 01፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ ትናንት ሌሊት በአራት የተለያዩ አካባቢዎች በደረሰ የእሳት አደጋ 7 ሚሊየን 550 ሺህ ብር ግምት ያለው ንብረት መውደሙን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኤርትራ ስደተኞችን አገልግሎት ወደሚሰጡ የመጠለያ ጣቢያዎች ለመመለስ እየተሰራ ነው Meseret Awoke Apr 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኤርትራ ስደተኞችን አገልግሎት ወደሚሰጡ የመጠለያ ጣቢያዎች ለመመለስ እየሰራ መሆኑን የስደትና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ ከሕግ ማስከበር ዘመቻው በፊት በትግራይ ክልል በሽመልባ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ 37ኛ እና 38ኛ ዓመታዊ የምርምር ስርአትና ማህበረሰብ ተሣትፎ ጉባኤ እያካሄደ ነው Meseret Awoke Apr 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ 37ኛ እና 38ኛ ዓመታዊ የምርምር ስርአትና ማህበረሰብ ተሣትፎ ጉባኤ እያካሄደ ይገኛል። በግምገማ መድረኩ በአምስት ዘርፎች ስር የተጠናቀቁ 75 የምርምር ስራዎች ለምሁራን ቀርበው ውይይት የሚደረግባቸው ሲሆን፤ ዩኒቨርሲቲው…
የሀገር ውስጥ ዜና የ6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ የመገናኛ ብዙኃን አጠቃቀምና ድልድል ዕጣ ይፋ ሆነ Meseret Awoke Apr 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ የመገናኛ ብዙኃን አጠቃቀምና ድልድል ዕጣ ይፋ ሆኗል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ ውብሸት አየለ እና የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር መሐመድ ኢድሪስ መሐመድ በተገኙበት ትናንት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ መምህራን ትውልድ የመቅረፅ ሃላፊነታቸውን በንቃት እንዲወጡ ጥሪ አቀረቡ Meseret Awoke Apr 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ መምህራን ትውልድን የመቅረፅ ሃላፊነታቸውን በንቃት እንዲወጡ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ፕሬዚዳንቷ በዚህ ወቅት ባደረጉት ንግግር ለመምህራን እውቅና መስጠት ባህል መሆን እንዳለበት አንስተዋል፡፡ አያይዘውም መምህራን የነገ…