Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ በፊንላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከተመራው የአውሮፓ ህብረት ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በፊንላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከተመራው የአውሮፓ ህብረት ልዑክ ጋር ተወያይተዋል ። የልዑካን ቡድኑ መሪ ፔካ ሀቪስቶ ህብረቱ በትግራይ ያለውን የዕርዳታ እና የሰብዓዊ መብት አያያዝ እንዲሁም በህዳሴው ግድብ ዙሪያ…

ኢዜማ 138 ቁልፍ ግቦችን የያዘ የቃል ኪዳን ሰነድ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢዜማ የአዲስ አበባን ነዋሪዎች ችግር ያቃልላሉ ያላቸውን 138 ቁልፍ ግቦችን የያዘ የቃል ኪዳን ያለውን ሰነድ ዛሬ ይፋ አደረገ፡፡ ፓርቲው በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት ለመዲናዋ ነዋሪዎች ሊሰሩላቸው ይገባሉ ብሎ የለያቸውን 138 ቁልፍ ግቦች…

ቤተክርስቲያኗ ከ7 ሚሊየን በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የእርዳታ ፕሮጀክቶችን ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ከ7 ሚሊየን በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የእርዳታ ፕሮጀክቶችን ይፋ አድርጋለች፡፡ ቤተክርስቲያኗ 2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በመመደብ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን ወገኖች ተጠቃሚ ለማድረግ ዕቅድ መያዙን…

በእነ ስብሃት ነጋ ላይ የዐቃቤ ህግ የቅድመ ምርመራ ምስክር ለመስማት የተያዘው ቀጠሮ ምስክር ሳይሰማ ታገደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በእነ ስብሃት ነጋ ላይ የዐቃቤ ህግ የቅድመ ምርመራ ምስክር ለመስማት የተየዘው ቀጠሮ ምስክር ሳይሰማ ታግዷል፡፡ እነስብሃት ነጋ በዐቃቤ ህግ የቅድመ ምርመራ ምስክር አሰማም ሂደትን በተመለከተ ለከፍተኛ ፍርድ ቤት ይግባኝ ማለታቸው ይታወሳል፡፡…

ባለፉት ወራት በወርቅ ገበያ ከ20 እስከ 29 በመቶ የዋጋ ጭማሪ በመደረጉ የተሻለ ገቢ ተገኝቷል – የማዕድን እና የነዳጅ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በህገወጥ መንገድ (በጥቁር ገበያ) የሚሸጠውን የወርቅ ግብይት ለማስቀረት ባለፉት ወራት ከ 20 እስከ 29 በመቶ የዋጋ ጭማሪ በመደረጉ የተሻለ ገቢ ማግኘቱን የማዕድን እና የነዳጅ ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የማዕድን ግብይት ስራዎች ብቃት…

በገቢ አሰባሰብ የተጣጣመ የአሰራር ስርዓት ለማምጣት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣2013(ኤፍ ቢ ሲ)በገቢ አሰባሰብ የተጣጣመ የአሰራር ስርዓት ለማምጣት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴር በ2022 ሃገራዊ ወጪን በሃገራዊ ገቢ መሸፈን የሚለውን ራዕይ እውን ለማድረግ የአሰራር ወጥነትን ለማምጣት የሚያግዝ ከክልሎችና ከተማ መስተዳድሮች…