የሀገር ውስጥ ዜና ሦስት መቶ አርባ ሦስት ዜጎች ከሳዑዲ አረብያ ወደ አገራቸው ተመለሱ Meseret Awoke Feb 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሦስት መቶ አርባ ሦስት ኢትዮጵያዊያን ከሳዑዲ አረብያ ጂዳ ከተማ ወደ አገራቸው መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆንስላ ጉዳዮች ዳይረክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የተገነቡ ፓርኮች መልካም የልማት ምሳሌ መሆናቸውን በኢትዮጵያ ጉብኝት ሲያደርግ የነበረው የጅቡቲ ልዑክ ገለጸ Meseret Awoke Feb 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የተገነቡ ፓርኮች ለጎረቤት ሀገራት ጭምር መልካም የልማት ምሳሌ መሆናቸውን በኢትዮጵያ ጉብኝት ሲያደርግ የነበረው የጅቡቲ ልዑክ ገለጸ። ልዑኩ ለሶስት ቀናት በአዲስ አበባ በተካሄደው የኢትዮ ጅቡቲ ፎረም ላይ ሲካፈል የቆየ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብልጽግና ፓርቲ የከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ምደባና ሽግሽግ ህብረ-ብሔራዊነትን በጠበቀ መልኩ መደረጉን ገለጸ Meseret Awoke Feb 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ የተካሄደውን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ኮንፈረንስ ተከትሎ ህብረ-ብሔራዊነትን በጠበቀ መልኩ አዲስ የአመራር ምደባ እና ሽግሽግ መደረጉን የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ አስታውቋል። በህዝብ በማስተቸት የከፋ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዋሽ ፏፏቴዎች እና የበሰቃ ሐይቅ የመልማት ዐቅም ያላቸው ያልተነኩ ጸጋዎቻችን ናቸው -ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ Meseret Awoke Feb 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መሬቶቻችን ታላቅ ሀብት የታጨቀባቸው ናቸው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ሀብቶቻችንን ልናለማቸው ከተጋን ለብዙኃን መተዳደሪያን ያተርፋሉ ሲሉም ገልፀዋል። የአዋሽ ፏፏቴዎች እና የበሰቃ ሐይቅ በዙሪያቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በምዕራብ ጉጂ ዞን የሠላም አማራጭ የተቀበሉ 436 የኦነግ ሸኔ አባላት ከህዝብ ጋር እንዲቀላቀሉ ተደረገ Meseret Awoke Feb 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 05፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦነግ ሸኔ ቡድን አባላት የነበሩና የሠላም አማራጭ የተቀበሉ 436 ግለሰቦች ሥልጠና በመወስድ ከህዝብ ጋር እንዲቀላቀሉ መደረጉን የምዕራብ ጉጂ ዞን ጸጥታና አስተዳደር ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የጽህፈት ቤቱ ሀላፊ አቶ ደስታ ኢታና እንዳሉት የዞኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአንዳንድ የአገልግሎት ዘርፎች ላይ የዋጋ ማሻሻያ አደረገ Meseret Awoke Feb 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2013(ኤፍ በ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአንዳንድ የአገልግሎት ዘርፎች ላይ የዋጋ ማሻሻያ ማድረጉን አስታውቋል። ባንኩ ማሻሻያ ያደረገው በብድር ወለድ ምጣኔና በዓለም አቀፍ የባንክ አገልግሎቶቹ ላይ ነው። የዋጋ ማሻሻያውን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ከተመድ የልማት ፕሮግራም የአፍሪካ ቀጠናዊ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Feb 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም የአፍሪካ ቀጠናዊ ዳይሬክተር አሁና ኢዚያኮንዋ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ምክትል ከንቲባዋ በፌስቡክ ገጻቸው ላይ ከዳይሬክተሯ ጋር ተገናኝተው ጥሩ እና ጠቃሚ ውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመተከል ዞን 120 ሽፍቶች እጃቸውን ሰጡ Meseret Awoke Feb 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን ማንዱራ ወረዳ 120 ሽፍቶች በሠላማዊ መንገድ በመተከል ዞን ለተቋቋመው የተቀናጀ ግብረ ኃይል እጃቸውን ሰጡ። የምዕራብ ዕዝ ህብረት ዘመቻ ሃላፊ ተወካይ ኮሎኔል ፋሲል ይግዛው ÷ሽፍቶቹ በከሰረው በህወሓት ጁንታ ቡድን የሀሰት ትርክት…
ስፓርት ድሬዳዋ ከተማ ከአሰልጣኙ ጋር ተለያየ Meseret Awoke Feb 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ከተማ ዋና አሰልጣኝ በመሆን ሲመሩ ከቆዩት ፍስሐ ጥዑመልሳን ጋር ተለያይቷል፡፡ ድሬዳዋ ከተማን ዋና አሰልጣኝ በመሆን ያለፉት ወራትን ቡድኑን እየመሩ የቆዩት አሰልጣኝ ፍስሐ ጥዑመልሳን በዛሬው ዕለት ከክለቡ ጋር በስምምነት ተለያይተዋል።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የኢቦላ ክትባት ልትሰጥ ነው Meseret Awoke Feb 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የኢቦላ ክትባት ለዜጎቿ ልትሰጥ መሆኑ ተነግሯል፡፡ በሃገሪቱ ሰሜናዊ ኪቩ ግዛት ውስጥ ሁለት ሰዎች በቫይረሱ ሳቢያ ለህልፈት መዳረጋቸውን ተከትሎ በምስራቃዊ ኮንጎ ክትባት መስጠት ሊጀመር መሆኑ ተገልጿል፡፡ በሃገሪቱ…