የሀገር ውስጥ ዜና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዴሞክራሲን ማስፈን ግንባር-ቀደም አጀንዳው መሆኑን ገለፀ Meseret Awoke Feb 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከአሜሪካ ኤምባሲ የፖለቲካ እና ምጣኔ-ሀብት ክፍል ጋር ተወያየ። ዴሞክራሲን ማስፈን የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንባር-ቀደም አጀንዳ መሆኑን የውጭ ግንኙነት…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከአለም አቀፉ የቀይ መስቀል እና ከተመድ የስራ ኃላፊዎች ጋር መከሩ Meseret Awoke Feb 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከአለም አቀፉ የቀይ መስቀል የኦፕሬሽን ዳይሬክተር እና ከተመድ የዘር ማጥፋት መከላከል ልዩ አማካሪ ጋር በተናጠል የቪዲዮ ውይይት አካሂደዋል። አምባሳደር ታዬ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማና ኦሮሚያ አጎራባች አካባቢዎች ዘላቂ ሠላምና ልማትን ለማጠናከር የሚያግዝ የጋራ ምክክር ተካሄደ Meseret Awoke Feb 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማና ኦሮሚያ ክልሎች አጎራባች አካባቢዎች የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት፣ ዘላቂ ሠላምና ልማትን ለማጠናከር የሚያግዝ የጋራ ምክክር መድረክ በቦንሣ- ዳዬ ከተማ ተካሄደ። ከትላንት ጀምሮ ለሁለት ቀናት በተካሄደው የምክክር መድረክ ከሁለቱ ክልሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል ሺንሌ ወረዳ በ200 ሚሊየን ብር የተገነባ ፋብሪካ ተመረቀ Meseret Awoke Feb 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ሺንሌ ወረዳ በ200 ሚሊየን ብር የተገነባ ፋብሪካ ተመርቋል፡፡ የሶማሌ ክልል ዲያስፖራ ጉዳዮችና ኢንቨስትመንት ቢሮ ሃላፊ አቶ አብዲሰላም ዩሱፍ፥ በሶማሌ ባለሀብት ሃጂ ኢልሚ ጌሶድ በሲቲ ዞን ሺንሌ ከተማ በ200 ሚሊየን ብር የተገነባ…
የሀገር ውስጥ ዜና በምስራቅ ወለጋ ዞን በ33 የኦነግ ሸኔ አባላት ላይ እርምጃ መወሰዱን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ገለፀ Meseret Awoke Feb 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ወለጋ የተለያዩ ወረዳዎች በ33 የኦነግ ሸኔ አባላት ላይ እርምጃ መወሰዱን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው ሰሞኑን በዞኑ በሚገኙ ወረዳዎች የህግ የበላይነትን የማስከበር ስራ ተሰርቷል፡፡…
ስፓርት ሲዳማ ቡና ገብረ መድህን ኃይሌን ዋና አሠልጣኝ አድርጎ ቀጠረ Meseret Awoke Feb 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ አቶ ገብረ መድህን ኃይሌ ዋና አሠልጣኝ አድርጎ መቅጠሩን የክለቡ ሥራ አስፈፃሚ ቦርድ አስታውቋል። ክለቡ ከቀረቡት ዕጩ አሠልጣኞች ጥቆማ መካከል አሠልጣኙ ያላቸውን የረጅም ዓመታት ሥራ ልምድ፣ የሕይወት ተሞክሮ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ በኮሮና ምክንያት ትምህርታቸውን አቋርጠው የነበሩ ከ10 ሺህ በላይ ተማሪዎቹን መቀበል ጀመረ Meseret Awoke Feb 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ በኮሮና ምክንያት ትምህርታቸውን አቋርጠው የነበሩ ከ10 ሺህ በላይ ተማሪዎቹን መቀበል ጀመረ፡፡ ዩኒቨርሲቲው የተማሪ ቅበላ ሲያደርግ ይህ ለሁለተኛ ዙር መሆኑም ተነግሯል። የሀይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች በተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወጣቶች አምራች ሃይል በመሆናቸው አዕምሯቸው ላይ ሊሰራ ይገባል ተባለ Meseret Awoke Feb 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣የካቲት 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ወጣቶች አምራች ሃይል በመሆናቸው አዕምሯቸው ላይ ሊሰራ ይገባል ተብሏል። በጅማ ከተማ በወጣቶች ስነ-ልቦና እና ሠላም ላይ ያተኮረ የማህበረሰብ የምክክር መድረክ የተካሄደ ሲሆን፤ በከተማው ውስጥ እራሳቸውን የሚያጠፉ ወጣቶች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብርና ሚኒስቴር አሲዳማ አፈርን በኖራ ውህድ ለማከም ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት እያደረገ ነው Meseret Awoke Feb 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስቴር አሲዳማ አፈርን በኖራ ውህድ ለማከም ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት እያደረገ ይገኛል፡፡ በኢትዮጲያ 36 ሚሊየን ሄክተር መሬት ሊታረስ የሚችል ሲሆን፤ 16 ሚሊየን ሄክታሩ ጥቅም ላይ እየዋለ ይገኛል ተብሏል፡፡ ከዚህ ውስጥ 43…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ፕሮፌሰር አድማሱ ፀጋዬ በኢንዶኔዢያ ከፊንላንድ አምባሳደር ጃሪ ሲንካሪ ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Feb 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዶኔዢያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፕሮፌሰር አድማሱ ፀጋዬ በኢንዶኔዢያ ከፊንላንድ አምባሳደር ጃሪ ሲንካሪ ጋር ተወያዩ፡፡ አምባሳደር ፕሮፌሰር አድማሱ ፀጋዬ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ስላለው ሁለንተናዊ ለውጥ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በትግራይ…