የሀገር ውስጥ ዜና ከጣና ኃይቅ እምቦጭን በማስወገድ ለተሳተፉ አካላት እውቅና ተሰጠ Meseret Awoke Jan 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በጣና ኃይቅ የተከሰተውን የእሞቦጭ አረም ለማስወገድ በተካሔደው ዘመቻ ለተሳተፉ አካላትና ተቋማት የእውቅና መስጠት ፕሮግራም በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ለምባ ቀበሌ ተካሂዷል። በተደረገው ዘመቻ በሃይቁ ውስጥና ዳርቻ ከተወረረው 4ሺህ 300 ሔክታር ውስጥ 94…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዋሽ ነዳጅ ማቆሪያ የባቡር ሀዲድ ማያያዣና የነዳጅ ማራገፊያ መሰረተ ልማት ግንባታ ፕሮጀክት ተጀመረ Meseret Awoke Jan 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአዋሽ ነዳጅ ማቆሪያ የባቡር ሀዲድ ማያያዣና የነዳጅ ማራገፊያ መሰረተ ልማት ግንባታ ፕሮጀክት ዛሬ በይፋ ተጀመረ፡፡ ፕሮጀክቱ የሚገነባው በአፋር ክልል ዞን 3 አዋሽ ሰባት ከተማ ውስጥ ነው፡፡ የፕሮጀክቱ ወጪ 2 ነጥብ 18 ቢሊዮን ብር ሲሆን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአገው ፈረሰኞች ማኅበር 81ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በእንጅባራ ከተማ ተከበረ Meseret Awoke Jan 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአገው ፈረሰኞች ማኅበር 81ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በእንጅባራ ከተማ ተከበረ። በበዓሉ ላይ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር፥የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ ወይዘሮ ወርቅ ሰሙ ማሞ፣ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልሉ ገቢዎች ቢሮ በስድስት ወራት 9ነጥብ 46ቢሊየን ብር መሰብሰቡን ገለፀ Meseret Awoke Jan 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ በስድስት ወራት 9ነጥብ 46ቢሊየን ብር መሰብሰቡን ገልጿል፡፡ ቢሮው የ2013 የመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ10ዓመት እቅድ እንዲሁም የመልካም አስተዳደር ዕቅድ ትውውቅ ውይይት እያካሄደ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢራን ወደ ሃገሯ ለሚገቡ አውሮፓውያን ከባድ የኮቪድ-19 እገዳዎችን ጣለች Meseret Awoke Jan 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ኢራን ወደ ሃገሯ ለሚገቡ አውሮፓውያን ከባድ የኮቪድ-19 እገዳዎችን መጣሏን አስታወቀች፡፡ ከአውሮፓ ወደ ኢራን የሚመጡ ተጓዦች የኮሮና ምርመራ ካደረጉ በኋላ ለሁለት ሳምንታት ያህል ራሳቸውን እንዲያገሉ ይገደዳሉ ሲሉ የብሔራዊ የኮሮና ቫይረስ ግብረ…
የሀገር ውስጥ ዜና 38ኛው የጃንሜዳ አለማቀፍና ሀገር አቋራጭ ውድድር በሱሉልታ ተካሄደ Meseret Awoke Jan 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) 38ኛው የጃንሜዳ አለማቀፍና ሀገር አቋራጭ ውድድር በፊንፊኔ ዙሪያ የኦሮሚያ ልዩ ዞን ሱሉልታ ከተማ ተካሂዷል። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በሱሉልታ ከተማ ባዘጋጀው በዚህ ውድድር ላይ ከ7 ክልልች የተውጣጡ አትሌቶች የተሳተፉ ሲሆን በውድድሩ ላሸነፉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን አስመረቁ Meseret Awoke Jan 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን አስመረቁ። አርሲ ዩኒቨርሲቲ በጤና፣ በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ፣ በትምህርትና ስነባህሪ፣ በህግ፣ በማህበራዊ ሳይንስና ሂዩማኒቲስና በግብርናና አካባቢ ሳይንስ ኮሌጆች ያሰለጠናቸው 1 ሺህ 959 ተማሪዎቹን ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዳሴው ግድብ ግንባታ በታቀደለት ጊዜና በሚፈለገው መንገድ እየተከናወነ መሆኑ በመስክ ጉብኝት ተገመገመ Meseret Awoke Jan 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የህዳሴው ግድብ ግንባታ በታቀደለት ጊዜና በሚፈለገው መንገድ እየተከናወነ መሆኑ በመስክ ጉብኝት ተገመገመ፡፡ የህዳሴው ግድብ ግንባታ በታቀደለት ጊዜና በሚፈለገው መንገድ እየተከናወነ መሆኑን የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚንስትር ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአንድ ሳምንት ከ64 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ሚኒስቴሩ ገለጸ Meseret Awoke Jan 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአንድ ሳምንት ውስጥ ከ64 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢና ወጪ ኮንትሮባንድ ዕቃዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። ከጥር 14 እስከ 20 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ 64,025,470.75 ብር ግምተዊ ዋጋ ያላቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ሶስት መቶ አርባ አንድ ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Meseret Awoke Jan 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ሶስት መቶ አርባ አንድ ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ። 76 ህፃናትን ጨምሮ ሶስት መቶ አርባ አንድ ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ከተመለሱት ህፃናት ውጭ 265ቱ ሴቶች…