Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በጎንደር ከተማ ያቋቋመውን የኤሌክትሮኒክ ግብይት ማዕከል ሥራ አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በጎንደር ከተማ ያቋቋመውን የኤሌክትሮኒክ ግብይት ማዕከል ሥራ አስጀምሯል። ማዕከሉ በጎንደር ከተማ ዘመናዊ የኤሌክትሮኒክ ግብይት ማዕከልን ወደ ሥራ ያስገባ ሲሆን÷ ከ90 በላይ ተገበያዮችን በአንድ የግብይት መርሐ ግብር ማስተናገድ…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ሬድዋን ከዩናይትድ ሩሲያ ፓርቲ ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባዳር ሬድዋን ሁሴን ከዩናይትድ ሩሲያ ፓርቲ ልዑክ ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ በዩናይትድ ሩሲያ ፓርቲ የዓለም አቀፍ ግንኙነት ምክትል ሀላፊ አንድሬ ክሊሞቭ የተመራው ልዑክ በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት አድርጓል፡፡…

የፌደራል ውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር እና የደቡብ ክልል መንግስት ውሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ቢሮ ምክክር እያካሄዱ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ከፍተኛ አመራሮች እና የደቡብ ክልል መንግስት ውሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ቢሮ በደቡብ ክልል የሚሰሩ መጠጥ ውሃ ፣ የመስኖና ኢነርጂ ፕሮጀክቶች አፈፃፀም ዙሪያ ምክክር እያካሄዱ ይገኛሉ። በምክክር…

በመዲናዋ የግንባታ ማዕድን ፍቃድ አውጥተው ወደ ስራ ሳይገቡ ከ10 አመት በላይ በሆናቸው ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የግንባታ ማዕድን ፈቃድ አውጥተው ወደ ስራ ሳይገቡ ከ10 አመት በላይ በሆናቸው ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ ተገልጿል፡፡ የአዲሰ አበባ ከተማ አስተዳደር የምክር ቤት እና የከተማ ልማት ኮንስትራክሽንና አካባቢ ጥበቃ ጉዳዩች ቋሚ ኮሚቴ…

የአፋር እና የድሬ ዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን ግንኙነቶቻቸውን እንደሚያጠናክሩ አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፋር ክልል እና የድሬ ዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን ተቋማዊ ግንኙነቶቻቸውን እንደሚያጠናክሩ ገለፁ፡፡ የአፋር ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ስትራቴጂክ አመራሮች በድሬ ዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን ተገኝተው የልምድ ልውውጥ አካሂደዋል:: በልምድ ልውውጡ የድሬ ዳዋ ፖሊስ…

የሶማሌ ክልል መንግስት ካቢኔ አራት አጀንዳዎች ላይ ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የሶማሌ ክልል መንግስት ካቢኔ አራት አጀንዳዎች ላይ ተወያይቷል። ካቢኔው ዛሬ ባደረገው ስምንተኛ መደበኛ ስብሰባው የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፌ ሙሃመድን ጨምሮ ሁሉም የአስፈፃሚው አካላት ተገኝተዋል ። አጀንዳዎቹም የክልሉን መንግስት…

በአዲስ ከተማና ጉለሌ ክፍለ ከተሞች የተከሰተውን የእሳት ቃጠሎ መነሻ በማጣራት እርምጃ ይወሰዳል -ም/ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትናንት በአዲስ ከተማና ጉለሌ ክፍለ ከተሞች የተከሰተውን የእሳት ቃጠሎ መነሻ በማጣራት እርምጃ እንደሚወሠድና በቃጠሎው ለተጎዱ ነዋሪዎች አስፈላጊው ድጋፍ እንደሚደረግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ።…

በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 10 እፎይታ የገበያ ማዕከል የደረሰው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ምሽት በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 10 እፎይታ የገበያ ማዕከል ሱቆች ላይ የደረሰው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር መዋሉን የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ዛሬ ከምሽቱ 2:20 አካባቢ በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ከተማ…

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የሽሮ ሜዳ ዘመናዊ የባህል አልባሳት መሸጫ የገበያ ማዕከልን መርቀው ስራ አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የሽሮ ሜዳ ዘመናዊ የባህል አልባሳት መሸጫ የገበያ ማዕከልን መርቀው በይፋ ስራ አስጀመሩ። የገበያ ማዕከሉ ለ1115 የከተማዋ ነዋሪዎች የስራ እድል መፍጠሩ ተገልጿል። የባህል አልባሳት…

በፕሪሚየር ሊጉ አዳማ ከተማ ሀዋሳ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ከተማ ሀዋሳ ከተማን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። የአዳማ ከተማን ሶስቱንም የማሸነፊያ ግቦች አብዲሳ ጀማል በማስቆጠር ሃትሪክ ሰርቷል፡፡ ለሃዋሳ ብሩክ በየነ ብቸኛዋን ጎል አስቆጥሯል፡፡…