Fana: At a Speed of Life!

መገናኛ ብዙሃን አገር ለመገንባት የጀመሩት ተግባር ሊያጠናክሩ ይገባል- ዶክተር ጌታቸው ድንቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መገናኛ ብዙሃን በአገራዊ መሰረታዊ ጉዳዮች ላይ የጋራ መግባባት ለመፍጠርና ያደገች አገር ለመገንባት የጀመሩትን ተግባር ማጠናከር እንደሚገባቸው የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ጌታቸው ድንቁ ተናገሩ፡፡ ዶክተር ጌታቸው በድሬዳዋ…

በማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ዘርፍ የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመፍታት የሚያግዝ 8 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ተመደበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው አገሪቱ በማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪው ዘርፍ ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመፍታት የሚያግዝ 8 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር መመደቡን የፌዴራል አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ማስፋፊያ ባለስልጣን አስታወቀ። ባለስልጣኑ ከካፒታል ዕቃ…

በማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ዘርፍ የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመፍታት የሚያግዝ 8 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ተመደበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው አገሪቱ በማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪው ዘርፍ ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመፍታት የሚያግዝ 8 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር መመደቡን የፌዴራል አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ማስፋፊያ ባለስልጣን አስታወቀ። ባለስልጣኑ ከካፒታል ዕቃ…

በአማራ ክልል 7 ከተሞች ወደ ከተማ አስተዳደርነት አደጉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል መሥተዳደር ምክር ቤት የ7 ከተሞችን ደረጃ ሽግግር አፅድቋል። ምክር ቤቱ በአማራ ክልል ከተማ ልማት ቤቶችና ኮንስትራክሽን ቢሮ ተጠንተው የደረጃ ሽግግር እንዲደረግላቸው የቀረቡ 7 ከተሞችን ደረጃ ሽግግር አፅድቋል። ወደ ከተማነት…

እንግሊዝ ለኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ድጋፍ ልታደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)እንግሊዝ ለኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ድጋፍ ልታደርግ እንደሆነ ተገለጸ፡፡ የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶሚኒክ ራብ በኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙኀንን አቅም ለመደገፍ እና ለመገንባት እንግሊዝ ድጋፍ እንደምታደርግ ገልጸዋል፡፡ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ…

የ10 ዓመት የልማት እቅድ ኢትዮጵያን ከቀጠናው ሀገራት ጋር በልማት የሚያስተሳስር ነው – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ10 ዓመት የልማት እቅድ ኢትዮጵያን ከቀጠናው ሀገራት ጋር በልማት የሚያስተሳስር ነው ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ። ፕሬዚዳንቷ የአስር አመቱ የልማት ዕቅድን አስመልክቶ ከኢትዮጵያ የልማት አጋሮች እና ዲፕሎማቶች ጋር እያደረጉት…

በ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ የሴቶችን ተሳትፎ እና ውክልና ለማሳደግ ከፓለቲካ ፓርቲዎች ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ የሴቶችን ተሳትፎ እና ውክልና ለማሳደግ ከፓለቲካ ፓርቲዎች ጋር ውይይት እየተካሄደ ይገኛል። የፓለቲካ ፓርቲዎች እና የሲቪክ ማህበራት ተወካዮች እየተሳተፉበት የሚገኘው የውይይት መድረኩን የሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስትር ዴኤታ…

አምቦ ዩኒቨርሲቲ ከ5ሺህ በላይ ተማሪዎችን ያስመርቃል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አምቦ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የሙያ መስኮች ያሰለጠናቸውን 5ሺህ 73 ተማሪዎችን እንደሚያስመርቅ አስታወቀ። የዩኒቨርሲቲው ሪጅስትራር ዳይሬክተር አቶ ማንደፍሮ ለገሰ ለኢዜአ እንደገለጹት ተመራቂዎቹ በመደበኛና ተከታታይ መረሃ ግብሮች ትምህርታቸውን…

በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ስርጭት ከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረሱን የጤና ባለሙያዎች ገለፁ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሷል አሉ የጤና ባለሙያዎች። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉ የጤና ባለሙያዎች ህብረተሰቡ ቫይረሱን ስርጭት ለመከላከል እያሳየ ያለው መዘናጋት ደግሞ ከፍተኛው ድርሻ ይዟል…

በአለም በኮሮና ቫይረስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 2 ሚሊየን አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በአለም ዙሪያ በኮሮና ቫይረስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 2 ሚሊየን መሻገሩን መረጃዎች ያመላክታሉ። በአለም አቀፍ ደረጃ በኮቪድ-19 ሳቢያ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከ2 ሚሊየን 184 ሺህ በላይ ደርሷል። በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥርም ከ101…