የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ዘመናዊ እንዲሆን እየተሰራ መሆኑን የደቡብ ክልል ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የወሳኝ ኩነት ምዝገባ የበለጠ ዘመናዊ እንዲሆን ኮምፒዩተራይዝድ የማድረግ ስራ ታስቦ እየተሰራ መሆኑን የደቡብ ክልል ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡
ከወሳኝ ኩነት ምዝገባ የሚመነጩ ማስረጃዎችን ከተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ፍላጎት ጋር…