የሀገር ውስጥ ዜና የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ የጠ/ሚ አብይ አህመድን መልዕክት ተቀበሉ Meseret Awoke Jan 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያ ፕሬዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ከኢፌዴሪ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ይ አህመድ የተላከ መልዕክት ዛሬ በቤተመንግስታቸው ተቀበሉ። መልዕክቱን ለፕሬዚዳንት ኡሁሩ ያደረሱት የኤፌዴሪ የቀድሞው ጠ/ሚኒስትር እና የዶክተር አብይ ልዩ መልዕክተኛ አቶ ኃ/ማርያም…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከባለድርሻ አካላት ጋር በሁለት ረቂቅ መመሪያዎች ላይ ውይይት አደረገ Meseret Awoke Jan 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በምርጫ ወቅት የኮቪድ 19 ሥርጭትን ለመቀነስና በምርጫ ሂደት ላይ ሰላምና ፀጥታን የሚያስከብሩ የፀጥታ አስከባሪ አካላት የአሠራር ሥርዓት እና የሥነ-ምግባር ድንጋጌዎች ላይ መክሯል። የመጀመሪያው የውይይት መድረክ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 24 ሰዓታት 437 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 549 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል Meseret Awoke Jan 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 6 ሺህ 342 የላቦራቶሪ ምርመራ 437 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ዶክተር ሊያ በፌስቡክ ገጻቸው እንደገለጹት 549 ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ አገግመዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በህግ ቁጥጥር ስር የሚገኙ የህወሃት ከፍተኛ አመራሮች ሰብኣዊ መብታቸው እየተጠበቀ መሆኑን ለመርማሪ ቦርዱ ገለጹ Meseret Awoke Jan 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣2013(ኤፍ ቢ ሲ) በህግ ቁጥጥር ስር የሚገኙ የህወሃት ከፍተኛ አመራሮችን ያነጋገረ ሲሆን፤ ሰብኣዊ መብታቸው እየተጠበቀ መሆኑን ተጠርጣሪዎቹ በትግራይ ክልል የተደነገገውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም ለሚመረምረው ቦርድ ተናግረዋል፡፡ መርማሪ ቦርዱ የማጣራት ስራውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ከአውሮፓ ህብረት የትብብር ዘርፍ ሀላፊ ጋር በትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ተወያዩ Meseret Awoke Jan 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ከአውሮፓ ህብረት የትብብር ዘርፍ ሀላፊ ኤሪክ ሀበር ጋር በትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል፡፡ አቶ አህመድ ሽዴ በአዲስ አበባ ከሚገኙት የአውሮፓ ህብረት የትብብር ዘርፍ ሀላፊ ኤሪክ ሀበር ጋር በትግራይ…
ፋና ስብስብ በወላይታ ሶዶ አንዲት እናት አራት ልጆችን በሰላም ተገላገለች Meseret Awoke Jan 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ኦቶና ማስተማሪያና ሪፌራል ሆስፒታል አንዲት እናት አራት ልጆችን በሠላም ተገላግላለች። በወላይታ ዞን ኦፋ ወረዳ ዎሺዎቻ ዳቃያ ቀበሌ ነዋሪ የሆነችው ወይዘሮ ወርቅነሽ ብርሃኑ ካገባች ዓመት ያለፋት ሲሆን የመጀመሪያዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌደሬሽን ምክር ቤት ለክልሎች ለሚሰጠው የድጎማ በጀትን ግልጽ አሰራር ለመዘርጋት ጥናት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ Meseret Awoke Jan 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የፌደሬሽን ምክር ቤት ለክልሎች ለሚሰጠው የድጎማ በጀትን ግልጽ አሰራር ለመዘርጋት ጥናት እያደረገ መሆኑን አስታውቋል። ምክር ቤቱ አሁን ተግባራዊ ከተደረገው ጥቅል አላማ ካለው የድጎማ በጀት አሰራር በተጨማሪ የተመጣጠነ እድገት ለማምጣት ታሳቢ ያደረገ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በድንበር ጉዳይ ከሱዳን ጋር የምትደራደረው በቅድሚያ የሱዳን ኃይል የያዘውን መሬት ሲለቅ ነው- አምባሳደር ዲና Meseret Awoke Jan 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ በድንበር ጉዳይ ከሱዳን ጋር ለመደራደር በቅድሚያ የሱዳን ኃይል የያዘውን መሬት ሲለቅ መሆኑን አምባሳደር ዲና አስታወቁ፡፡ ኢትዮጵያ በድንበር ጉዳይ ከሱዳን ጋር የምትደራደረው በቅድሚያ የሱዳን የጦር ሃይል ድንበር አልፎ የያዘውን የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከ4 ሺህ 858 በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ Meseret Awoke Jan 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለ33ኛ ጊዜ ከ4 ሺ ህ858 በላይ ተማሪዎችን አስመርቋል፡፡ ዩኒቨርሲቲው በመጀመሪያ ዲግሪ ፣በሁለተኛ ድግሪና በሶስተኛ ድግሪ መርሃ ግብር በመደበኛና መደበኛ ባልሆነ ፕሮግራም ትምህርታቸውን ያጠናቀቁትን ነው ያስመረቀው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለስራ ጉብኝት ወደ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ አቀኑ Meseret Awoke Jan 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለስራ ጉብኝት ወደ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ አቀኑ፡፡ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በኮንጎ ቆይታቸው በሁለትዮሽ፣ ቀጠናዊና አህጉራዊ ጉዳዮች ከሀገሪቱ ባለስልጣናት ጋር እንደሚመክሩ ኢብኮ ዘግቧል፡፡ ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ…