Fana: At a Speed of Life!

በአለም በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 100 ሚሊየን አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በአለም ዙሪያ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 100 ሚሊየን ማለፉ ተሰምቷል፡፡ እስካሁን በአለም አቀፍ ደረጃ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ100 ሚሊየን 286 ሺህ 700 በላይ ሆኗል፡፡ በቫይረሱ ሳቢያ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥርም 2…

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ጉዳይና ሰላም ቋሚ ኮሚቴ አባላት ውይይት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ጉዳይና ሰላም ቋሚ ኮሚቴ አባላት የውጭ ግንኙነት አገልግሎት ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የሥራ እንቅስቃሴ እና የስድስት ወራት የሥራ አፈፃፀም ዙሪያ ውይይት አደረጉ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር…

የአሰሪና ሰራተኛ ዘርፍ ውጤታማ በመሆን የኢትዮጵያን ብልፅግና እውን ሊያደርግ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የግሉ ዘርፍ ሰራተኛውም ሆነ አሰሪም በተሰማራሩበት የሙያ ዘርፎች ውጤታማ በመሆን የኢትዮጵያን ብልፅግና እውን ሊያደርግ ይገባል ተብሏል፡፡ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የመንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስተባባሪ አቶ ጃንጥራር አባይ እና የአዲስ አበባ…

በአሜሪካ በኮሮና የተያዙ ሰዎች ቁጥር 25 ሚሊየንን አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 25 ሚሊየንን አልፏል፡፡ እንደጆን ሆፕኪንስ መረጃ እስካሁን በአገሪቱ 25 ሚሊዮን 3ሺህ 695 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ፤ 417 ሺህ የሚጠጉ ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል፡፡ በአሁኑ ወቅት አዲስ…

ለፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ የታንዛኒያው ፕሬዘዳንት ጆሴፍ ማጉፉሊ አቀበባል አደረጉላቸው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ታንዛኒያ ሲገቡ የሀገሪቱ ፕሬዘዳንት ጆሴፍ ማጉፉሊ አቀበባል አደረጉላቸው። ፕሬዚዳንቷ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ነው ወደ ታንዛንያ ያቀኑት። በዚህ ወቅት ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ለፕሬዚዳንት ጆሴፍ ማጉፉሊ የኢትዮጵያን…

በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ወልቂጤ ከተማን 1 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ወልቂጤ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል። በጨዋታው ሙጅብ ቃሲም ብቸኛዋን ጎል ለፋሲል ከነማ አስቆጥሯል። ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- የፋና ድረ…

የምርጫ ጉዳዮች በፍርድ ቤት የሚስተናገዱበት የስነ ስርዓት እና የማስረጃ ረቂቅ ደንብ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የምርጫ ጉዳዮች በፍርድ ቤት የሚስተናገዱበት የስነ ስርዓት እና የማስረጃ ረቂቅ ደንብ መዘጋጀቱ ተገለጸ። በረቂቅ ደንቡ ላይ የፌደራል ፍርድ ቤቶች ፕሬዝደንቶች፣ የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንቶች እና ዳኞች በተገኙበት ውይይት እየተካሄደ ይገኛል።…

የኡጋንዳ ጦር በሶማሊያ 189 የአልሸባብ ታጣቂዎችን መግደሉን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኡጋንዳ ጦር በሶማሊያ 189 የአልሸባብ ታጣቂዎችን መግደሉን ገለጸ። በሶማሊያ የሰላም አስከባሪ ኃይል አካል የሆኑት የኡጋንዳ ወታደሮች ከአልቃይዳ ጋር ግንኙነት ያላቸውን 189 የአልሸባብ ታጣቂዎችን መግደላቸውን ገልጸዋል። ታጣቂዎቹ በአንዱ ካምፕ…

የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ድጋፍ ሲያደርጉ ለነበሩ አካላት እውቅና ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ በትምህርት ልማት ዘርፍ በተለያያ መልኩ ድጋፍ ሲያደርጉ ለነበሩ ተቋማት እና ግለሰቦች የእውቅና አሰጣጥ መርሀግብር አካሂዷል። በአዳማ ከተማ ገልመ አባ ገዳ የተካሄደው መርሀግብር ላይ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ…

ባለፉት 24 ሰዓታት 417 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ የላቦራቶሪ ምርመራ 417 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በኢትዮጵያ 5ሺህ 85 የናሙና ምርመራ ተደርጓል። በዚህም 417 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው መረጋገጡን…