የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎቻቸውን አስመረቁ Meseret Awoke Jan 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በተለያዩ የትምህርት መርሀግብሮች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎቻቸውን አስመርቀዋል፡፡ በዚህም የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 3ሺህ 344 አስመርቋል፡፡ ዛሬ ከተመረቁት መሀል 1ሺህ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ደህንነት እና ጤንነት ላይ በማኅበራዊ ሚዲያ የሚናፈሰው ወሬ ሀሰት ነው – ጽ/ቤቱ Meseret Awoke Jan 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ደህንነት እና ጤንነት ላይ በማኅበራዊ ሚዲያ የሚናፈሰው ወሬ ሀሰት መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታወቀ። ጽ/ቤቱ በማኅበራዊ ሚዲያ የሚናፈሰው ወሬም ሀሰት እንደ ሆነ ሁሉም ሰው ሊገነዘብ ይገባል ብሏል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በኤለን ጆንሰን ሰርሊፍ የአመራር ስልጠና ማዕከል ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የተመረጡ ሴት መሪዎችን አበረታቱ Meseret Awoke Jan 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በኤለን ጆንሰን ሰርሊፍ የአመራር ስልጠና ማዕከል "አሙጃኤ” መርሀ ግብር ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የተመረጡትን ሴት መሪዎች አበረታቱ:: ማዕከሉ ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራትና ዘርፎች የተወጣጡ ሴት መሪዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ በኢንዲያና ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ስለ ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ቀንድ ወቅታዊ ሁኔታ ማብራሪያ ሰጡ Meseret Awoke Jan 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ በኢንዲያና ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ስለ ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ቀንድ ወቅታዊ ሁኔታ ማብራሪያ ሰጡ። ምክር ቤቱ በአለማቀፍ ጉዳዮች ላይ በማተኮር ባዘጋጀው ውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን የቆዳ ውጤቶች በአፍሪካ የማስተዋወቂያ ውይይት ተካሄደ Meseret Awoke Jan 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ የቆዳ ኢንዱስትሪዎች ማህበር ጋር በመተባበር የኢትዮጵያን የቆዳ ውጤቶች በአፍሪካ የማስተዋወቂያ ውይይት አካሂዷል፡፡ ”የኢትዮጵያ ከፍተኛ ቦታ የቆዳ ውጤቶች” በሚል የኢትዮጵያ ቆዳ እና የቆዳ ውጤቶችን በአፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና በወቅታዊ የዘይት ግብዓት ችግሮች ዙሪያ የንግድ ሚኒስቴር አምራቾችና አስመጭዎችን ጨምሮ በዘርፉ ያሉ አካላትን አወያየ Meseret Awoke Jan 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በወቅታዊ የዘይት ግብዓት ችግሮች ዙሪያ የንግድ ሚኒስቴር አምራቾችና አስመጭዎችን ጨምሮ በዘርፉ ያሉ አካላትን አወያይቷል፡፡ ከ2002 ዓ.ም ጀምሮ የዘይት ዋጋ በገበያ ላይ በተከታታተይ የመጨመር ዝንባሌ ቢያሳይም፤ ከአንድ ወር ወዲህ ግን በስግብግብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል ፈቃድ ሳይኖራቸውና ግብር ሳይከፍሉ ሲነግዱ የተገኙ 720 የንግድ ሱቆች ታሸጉ Meseret Awoke Jan 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ፈቃድ ሳይኖራቸውና ግብር ሳይከፍሉ ሲነግዱ የተገኙ 720 የንግድ ሱቆች መታሸጋቸውን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ገለጸ። የቢሮው ሃላፊ ወይዘሮ ሠሚራ ዩሱፍ በክልሉ እየተበራከተ የመጣው ህገ ወጥ እና ያለፈቃድ የሚካሄድ የንግድ ሥራ በህጋዊ…
ቴክ ጎግል የመረጃ ማፈላለጊያ ፕሮግራሙን በአውስትራሊያ ሊያቋርጥ እንደሚችል አስጠነቀቀ Meseret Awoke Jan 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጎግል የመረጃ ማፈላለጊያ ፕሮግራሙን በአውስትራሊያ ሊያቋርጥ እንደሚችል ማስጠንቀቁ ተሰምቷል፡፡ ኩባንያ ማስጠንቀቂያውን የሰጠው በአውስትራሊያ ከመረጃ እና ዜና ጋር በተያያዘ አዲስ ህግ ሊተዋወቅ መሆኑን ተከትሎ ነው ተብሏል፡፡ በአውስትራሊያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በባህርዳር የታንኳ ቀዘፋ ውድድር ትርኢት ተካሄደ Meseret Awoke Jan 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀልባና የታንኳ ቀዘፋ ውድድር ትርኢት በባህርዳር ከተማ "ጥርን በባህር ዳር" በሚል መሪ ቃል ተካሄደ። በስነ ስርዓቱ ላይ የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ሀላፊ ዶክተር ሙሉቀን አዳነ ፣ የባህር ዳር ከተማ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ባዬ…
የሀገር ውስጥ ዜና አክሱም ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎችን ጥር 20 እና 21 ቀን በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ኹሓ ካምፓስ ተቀብሎ እንደሚያስተምር አስታወቀ Meseret Awoke Jan 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአክሱም ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎችን ጥር 20 እና 21 ቀን በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ኹሓ ካምፓስ ተቀብሎ እንደሚያስተምር አስታወቀ። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ገብረእየሱስ ብርሃነ የመማር ማስተማር ሂደትን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ…