Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ የሚስተዋለውን የትራንስፖርት እጥረት ለመፍታት በትራንስፖርት ዘርፍ ከተሰማሩ ማህበራት ጋር ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ከተማ የሚስተዋለውን የትራንስፖርት እጥረት ለመፍታት በትራንስፖርት ዘርፍ ከተሰማሩ ማህበራት ጋር ምክክር ተካሂዷል፡፡ በምክክር መድረኩ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የመንግሰት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስተባባሪ አቶ ጃንጥራር አባይ፣ በምክትል…

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጲያ ቡና ጅማ አባ ጅፋርን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ኢትዮጲያ ቡና ጅማ አባ ጅፋርን 3 ለ 1 አሸንፏል፡፡ አቡበከር ናስር፣ አስራት ቱንጆ እና ዊሊያም ሰለሞን ለቡና ጎል አስቆጥረዋል፡፡ በጅማ አባ ጅፋር በኩል የማስተዛዘኛዋን ጎል…

ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ በኢትዮጵያ የስራ ዘመናቸዉን ያጠናቀቁትን የአሜሪካ አምባሳደር አሰናበቱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ የስራ ዘመናቸዉን ያጠናቀቁትን የአሜሪካን አምባሳደር ማይክ ራይነርን አሰናበቱ፡፡ ፕሬዝደንቷ አዲስ ለተሾሙት የአሜሪካ ፕሬዝደንት ጆሴፍ ባይደን የጻፉትን የእንኳን ደስ ያሎት ደብዳቤ ለአምባሳደሩ ማስረከባቸውን…

በደቡብ ክልል ከ62 ሺ በላይ ወጣቶች የሚሳተፉበት ምክንያታዊ የወጣቶች የውይይትና ክርክር መድረክ ከነገ ጀምሮ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ክልል ወጣቶች ፌደሬሽን ከነገ ጀምሮ በክልሉ በሚገኙ በሁሉም ከተሞች 4ተኛ ዙር ምክንያታዊ የወጣቶች የውይይትና የክርክር መድረኮች እንደሚካሄዱ አስታውቋል። የደቡብ ክልል ወጣቶች ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት ወጣት ሱልጣን አሊ እንዳስታወቀው የዛሬ ሀገር…

አቶ በላይነህ ክንዴ ከመተከል ዞን ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል 800 ኩንታል የምግብ እህል ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አቶ በላይነህ ክንዴ ከመተከል ዞን ተፈናቅለው በቻግኒ-ራንች ጊዜያዊ መጠለያ ለሚገኙ ተፈናቃዮች የ800 ኩንታል ዱቄት ድጋፍ ማድርጋቸው ተገለፀ፡፡ በቻግኒ ከተማ አስተዳደር በጊዜያዊነት የተቋቋመው የአስቸኳይ ጊዜ ምላሽ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት…

የደራሼ ባህል ፌስቲቫል በጊዶሌ ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የደራሼ ህዝብ ባህላዊ እሴቶች ተጠብቀው እንዲቆዩ የሚያግዝ የባህል ፌስቲቫል በጊዶሌ ከተማ እየተካሄደ ነው። በፌስቲቫሉ በአካባቢው ባህላዊና ታሪካዊ ሀብቶች ዙሪያ የተለያዩ ጥናታዊ ጽሁፎች ቀርበው ውይይት እንደሚደረግባቸው ተገልጿል። የደራሼ ልዩ…

የፖለቲካ ፓርቲዎች የዕጩዎች የድጋፍ ፊርማ የማቅረብ ግዴታቸው እንዲነሳ የውሳኔ ሀሳብ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ለ6ኛው አገራዊ ምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎች የዕጩዎች የድጋፍ ፊርማ የማቅረብ ግዴታቸው እንዲነሳ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውሳኔ ሀሳብ አቀረበ። ቦርዱ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ፣ የተጣበበ የምርጫ ሰሌዳ እና የፖለቲካ…

እስከ ታችኛው መዋቅር ያለውን አሰራር በመቀየር ገፊ የኢንቨስትመንት አሰራር ማነቆዎችን ማሻሻል ይገባል – የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከክልሉ መንግስት ጀምሮ እስከታችኛው መዋቅር ድረስ ያለውን አሰራር በመቀየር ገፊ የሆኑ የኢንቨስትመንት አሰራር ማነቆዎችን ማሻሻል እንደሚገባ የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ፋንታ ማንደፍሮ ተናገሩ፡፡ ጎንደር ከተማና አካባቢውን…

ኢትዮ ቴሌኮም ባለፉት ስድስት ወራት ከ25 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በበጀት አመቱ ስድስት ወራት ከ25 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ። የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወይዘሪት ፍሬሕይወት ታምሩ የበጀት ዓመቱን የስድስት ወራት አፈፃፀም በሚመለከት ለመገናኛ ብዙሃን ማብራሪያ ሰጥተዋል።…

ቻይና በቀድሞው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፔዮን ጨምሮ በ28 አሜሪካውያን ላይ ማዕቀብ ጣለች

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በቀድሞው የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፔዮን ጨምሮ በ28 አሜሪካውያን ላይ ማዕቀብ ጣለች፡፡ ማዕቀቡ ግለሰቦቹ በቻይና የውስጥ ጉዳይ ላይ ገብተዋል በሚል የተጣለ መሆኑን የቻይና ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት አስታውቋል፡፡ የትራምፕ…