የበጎ ፈቃደኞች ተግባር የአሁኑ ትውልድ ቅርስ ሆኖ የሚያገለግል ነው – ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ እየሰለጠኑ ካሉ በጎ ፈቃደኛኞች ጋር ተወያዩ።
በኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል የተመራ ልዑክ በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ እየሰለጠኑ ያሉ 471 በጎ ፈቃደኛኞችን…