Fana: At a Speed of Life!

የፓርላማ አባላት የአየር ኃይል አባላትን እና ሠራተኞችን አወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ቡድን አባላት የኢፌዴሪ አየር ኃይል የሠራዊት አባላትን እና ሲቪል ሠራተኞችን በተቋማዊ የሥራ ክንውን ዙሪያ አወያይተዋል፡፡ ቡድኑ ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል በቢሾፍቱ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ6ተኛው አገራዊ የምርጫ ኦፕሬሽን መዋቅር እና ከክልል መስተዳድሮች የሚጠበቁ ሚናዎችን ዝርዝር አስቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር፣ 10 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ6ተኛው አገራዊ ምርጫ የሚያደርገውን ዝግጅት አስመልክቶ የምርጫ ኦፕሬሽን መዋቅር እና ከክልል መስተዳድሮች የሚጠበቁ ሚናዎችን በዝርዝር አስቀምጧል፡፡ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ6ተኛው አገራዊ ምርጫ የሚያደርገውን…

የአድዋ ከተማ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ዛሬ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአድዋ ከተማ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ዛሬ መጀመሩ ተገለጸ። በትግራይ ክልል በጁንታው ጉዳት ደርሶበት የነበረው የኤሌክትሪክ መስመር ተጠግኖ የአድዋ ከተማ የኤሌክትሪክ አገልገሎት አግኝቷል። መሠረተ ልማቱን ለመጠገን የፌዴራል መንግስት ባደረገው…

በክልሉ የከተራና ጥምቀት በዓል ያለ የፀጥታ ችግር እንዲከበር ዝግጅት መደረጉን ፖሊስ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በክርስትና ዕምነት ተከታዮች ዘንድ የሚከበረው የከተራና ጥምቀት በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲከበር አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን መምሪያ ኃላፊ ኮማንደር መሰረት ደባልቄ…

በደቡብ ክልል የምርጥ ዘር ፍላጎትን ለማሟላት ዝግጅት ማድረግ እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ምርጥ ዘር አቅርቦት ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ በዱራሜ ከተማ ተካሂዷል። በዚህ ወቅትም በደቡብ ክልል ለበልግም ሆነ ለመኸር እርሻ የምርጥ ዘር አቅርቦቱ ደረጃውን የጠበቀና በመጠንና በአይነት ያለውን ፍላጎት የሚያሟላ እንዲሆን ከወዲሁ…

አምባሳደር ይበልጣል በሱዳን ከኖርዌይ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን የኖርዌይ አምባሳደር ቴሬዝ ሎክን ህዜል ጋር ተወያይተዋል። አምባሳደሩ ከአምባሳደር ቴሬዝ ሎክን ህዜል ጋር በትግራይ ክልል ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ እንዲሁም የኢትዮ-ሱዳን የድንበር ጉዳይን በተመለከተ ውይይት…

የሰላም ወግ ብሄራዊ መግባባት ለዘላቂ ሰላምና ሃገር ግንባታ በሚል ርዕስ የውይይትና የምክክር መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ወግ ብሄራዊ መግባባት ለዘላቂ ሰላምና ሃገር ግንባታ በሚል ርዕስ የውይይትና የምክክር መድረክ ተካሂዷል፡፡ በሰላም ሚኒስቴር አስተባባሪነት እየተካሄደ የሚገኘው የብሔራዊ የማህበረሰብ ተኮር የምክከር መድረክ አንዱ አካል የሆነው የታሪክ…

ትራምፕ ስልጣናቸውን እንደሚለቁ ቃል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር ለማድረግ ቃል ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ደጋፊዎቻቸው በካፒቶል ሒል ከገቡ በኋላ በዓለም መንግስታት ውግዘት የደረሰባቸው ሲሆን፤ በደረሰው ጉዳትም አንድ የካፒቶል ሒል ፖሊስን ጨምሮ…

91 ዜጎች ወደ ሃገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ ይኖሩ የነበሩ 91 ዜጎች ወደ ሃገራቸው ተመለሱ። በሊባኖስ ያለሰነድ ይኖሩ የነበሩ 91 ዜጎችን ቆንስላ ጽህፈት ቤት ጉዳያቸውን ተከታትሎ በሊባኖስ መንግስት በኩል ካስፈጸመ በኋላ ዛሬ ወደ ሃገራቸው በሰላም እንዲመለሱ መደረጉን ከሊባኖስ…

የአዲስ አበባ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ መለሰ አለሙ በብራይት ስታር ሪሊፍ ኤንድ ዴቬሎፕመንት ተገኝተው ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ መለሰ አለሙ በብራይት ስታር ሪሊፍ ኤንድ ዴቬሎፕመንት ተገኝተው የገና በዓልን በማስመልከት ማዕድ አጋርተዋል። ብራይት ስታር ሪሊፍ ኤንድ ዴቬሎፕመንት መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት…