Fana: At a Speed of Life!

ኤጀንሲው አዲስ የተቀናጀ የመረጃ አስተዳደር ስርዓት ተግባራዊ መድረጉን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመረጃ አሰባሰብ፣ አደረጃጀትና ስርጭትን ለማዘመን የሚያስችል አዲስ የተቀናጀ የመረጃ አስተዳደር ስርዓት ተግባራዊ ማድረጉን የኢትዮጵያ ማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ አስታወቀ። ኤጀንሲው አዲስ ባበለጸገው የተቀናጀ የመረጃ አያያዝና…

አቶ ኦርዲን በድሪ በመተከል ዞን ቡለን ወረዳ በንጹሃን ዜጎች ላይ በደረሰው ህልፈተ ህይወትና የአካል ጉዳት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል መተከል ዞን ቡለን ወረዳ በንጹሃን ዜጎች ላይ በደረሰው ህልፈተ ህይወትና የአካል ጉዳት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በይፋዊ የማህበራዊ ትስስር…

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር አዲስ የካቢኔ አባላትን ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል አዲስ የካቢኔ አባላት ተሹመው ወደ ስራ መግባታቸውን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የአስተዳደሩ የጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ገብረመስቀል ካሣ በክልሉ ከሚያስፈልጉ 16 የካቢኔ አባላት መካከል 11 ተሿሚዎች በይፋ ስራ…

የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት የሚመራው የንግድ ስራ ቅልጥፍና ማሻሻያ ስራ ያለበትን ደረጃ የሚመለከት ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮሚቴው ዜጎች ቀልጣፋ አገልግሎት እንዲያገኙ ለማድረግ የተጀመረው የንግድ ስራ ቅልጥፍና ማሻሻያ እንዲሳካ ተቋማት ግልፅ የመረጃ ልውውጥና መናብበ ማድረግ እንደሚገባቸው ተገለጸ። አገልግሎት ፈላጊዎች፣ ነጋዴዎችና አልሚዎች ባሉበት ቦታ ሆነው አልያም…

የምጣኔ ሃብት ዘርፉን ለማስፋት ኢትዮጵያ ከብራዚል ጋር እንደምትሰራ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የምጣኔ ሃብት ዘርፉን ለማስፋት ኢትዮጵያ ከብራዚል ጋር በትብብር እንደምትሰራ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዶክተር ነገሪ ሌንጮ ገለጹ ፡፡ ሰብሳቢው በኢትዮጵያ ከብራዚል አምባሳደር አቪ ፔድሮሶ ጋር…

በኢትዮጵያ እና ሱዳን ድንበር አካባቢ ግጭት እንዲፈጠር ድብቅ አፍራሽ አጀንዳ ይዘው የሚንቀሳቀሱ አካላት ተንኮል ነው – የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ሱዳን ድንበር አካባቢ ግጭት እንዲፈጠር የሚደረገው ጥረት ድብቅ አፍራሽ አጀንዳ ይዘው የሚንቀሳቀሱ አካላት ተንኮል መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት በዓረብኛ ባወጣው መግለጫ…

የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ የከፍተኛ አመራሮች የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ የከፍተኛ አመራሮች የውይይት መድረክ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በውይይት መድረኩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እና የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ መለሰ…