Fana: At a Speed of Life!

በደቡብ ክልል የከተማ ምግብ ዋስትና ኘሮግራም ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በደቡብ ክልል የከተማ ምግብ ዋስትና ኘሮግራም ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በኘሮግራሙ ላይ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮችና ባለድርሻ አካላት…

በአፍሪካ በኮሮና ሳቢያ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከ60 ሺህ አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከ60 ሺህ መብለጡን የአፍሪካ በሽታ መቆጣጠርና መከላከል ማዕከል አስታወቀ፡፡ ማዕከሉ እስካሁን ቫይረሱ በአጠቃላይ የ60 ሺህ 254 ሰዎችን ህይወት ቀጥፏል ብሏል፡፡ ደቡብ አፍሪካ…

የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የሚገጥሙትን ተግዳሮቶች ለመፍታት ክልሉ ይሰራል- አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ከሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ጋር በትብብር እንደሚሰራ አስታወቀ። የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳደር አቶ ደስታ ሌዳሞ ከሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ጋር በቅርበት በመስራ ፓርኩ የሚገጥሙትን የተለያዩ…

ባሌን የኦሮሚያ ቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ መንግሥት እየሰራ እንዳለ አቶ አዲሱ አረጋ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ክላስተር አስተባባሪ በአቶ አዲሱ አረጋ የተመራው የኦሮሚያ ክልል መንግስት አመራር በባሌ ዞን ሮቤ ከተማ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝቷል፡፡ በሮቤ ከተማ 60 ፕሮጀክቶች ከ3 ቢሊዮን ብር በላይ…

የኮንዶሚኒየም ቤቶች ግንባታ መፋጠን እንዳለበት ቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማ ልማት፣ ኮንስትራክሽን እና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ቡድን ሰሞኑን በፉሪ ሀና ሳይት እና በቦሌ አራብሳ ባደረገው የመስክ ምልከታ የ20/80 ኮንዶሚኒየም ቤቶች ግንባታ መፋጠን እንዳለበት አሳስቧል፡፡…

የፌደራል ተቋማት አስተባባሪ ኮሚቴ በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያየ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ተቋማት አስተባባሪ ኮሚቴ በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያየ፡፡ በውይይቱ ላይ የልዩ ልዩ ተቋማት ሚኒስትሮች፣ ሚኒስትር ዲኤታዎች እና በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሹመት የተሰጣቸው ዳይሬክተሮች፣ ምክትል ዳይሬክተሮች እንዲሁም…

የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ 355 ተሽከርካሪዎችን ለዞን እና ወረዳዎች አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር 355 ተሽከርካሪዎችን ለሁሉም ዞኖች እና ልዩ ወረዳዎች አስረከቡ፡፡ በዚህ ወቅትም ተሽከርካሪዎቹ በክልሉ የጸጥታ መዋቅሩን ለማጠናከር የሚኖራቸው ድርሻ ከፍተኛ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ተሽከርካሪዎቹ በክልሉ…

በደቡብ ክልል ከዚህ ቀደም በተፈጠሩ የጸጥታ ችግሮች ተሳትፎ ያደረጉ 711 አመራሮች ከሀላፊነት ተነስተዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ከዚህ ቀደም በተፈጠሩ የጸጥታ ችግሮች ተሳትፎ ያደረጉ 711 አመራሮች ከሀላፊነት መነሳታቸውን የደቡብ ክልል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሀላፊ ወይዘሮ ሰናይት ሰለሞን አስታወቁ፡፡ ሃላፊዋ በክልሉ የተካሄደውን የመንግስትና…

አስተዳደሩ በአማራ ክልል ለተፈናቀሉ ዜጎች 3 ሺህ ኩንታል የምግብ እህል ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በህግ ማስከበር ዘመቻው ለተፈናቀሉ የአማራ ክልል ዜጎች 3 ሺህ ኩንታል የምግብ እህል ድጋፍ አደረገ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ሠለሞን ፍስሀ እንደገለፁት…

የጋዜጠኛ እና አርቲስት ኢብራሂም ሀጂ አሊ ስርዓተ ቀብር ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የጋዜጠኛ፣ አርቲስት እና በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ ዕድገት ውስጥ ትልቅ አስተዋፅኦ ያበረከተው ኢብራሂም ሀጂ አሊ ስርአተ ቀብር ተፈጸመ፡፡ ኢብራሂም ሀጂ አሊ ካለፈው ክረምት ጀምሮ ባጋጠመው የጤና እክል ሳቢያ የህክምና ክትትል ሲደረግላቸው ቆይቶ ትናንት…