Fana: At a Speed of Life!

የመከላከያ አካዳሚክ ዲን የነበሩት ብ/ጄ አሊጋዝ ገብሬን ጨምሮ አራት የጦር መኮንኖች ለ4ኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የመከላከያ አካዳሚክ ዲን የነበሩት ብርጋዴር ጄኔራል አሊጋዝ ገብሬን ጨምሮ አራት የጦር መኮንኖች ለ4ኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀርበዋል። በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ 2ኛ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት የቀረቡት ተጠርጣሪዎች 1ኛ ብርጋዴር ጄኔራል…

በመኖሪያ ቤቱ ፈንጅና ቦምብ የተገኘበት የጎሚስታ ሰራተኛ ፍርድ ቤት ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመኖሪያ ቤቱ ፈንጅና ቦምብ ተገኝቶበታል የተባለውና ገብረመስቀል ወልደምህረት የተሰኘው ተጠርጣሪ ፍርድ ቤት ቀረበ፡፡ ግለሰቡ በዛሬው ዕለት በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ሁለተኛ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት የተጠርጣሪውን ጉዳይ…

ማህበሩ በትግራይ ክልል ለተጎዱ ዜጎች ከ3 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ በማድረግ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በትግራይ ክልል በግጭት ለተጎዱ ዜጎች ድጋፍ እያደረገ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ማኅበሩ በትግራይ ክልል ከተካሄደው ህግ የማስከበር ዘመቻ ጋር በተያያዘ ለተፈናቀሉ እና ጉዳት ለደረሰባቸው 2 ሺህ ዜጎች ከ3 ሚሊየን ብር…

የጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 579 ተማሪዎችን አሰመረቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በዲፕሎማ መርሃግብር በህክምና ሙያ ያሰለጠናቸውን 579 ተማሪዎችን አሰመረቀ። ኮሌጁ በ14ተኛ ዙር በዲፕሎማ መርሃ ግብር በህክምና ያሰለጠናቸውን 579 ተማሪዎችን አስመርቋል፡፡ የኮሌጁ ዲን አቶ ዘመነ ሀብቱ ኮሌጁ…

የትግራይ ብልፅግና ፓርቲ አመራሮች በጅማ ከተማ ከሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ብልፅግና ፓርቲ አመራሮች በጅማ ከተማ ከሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ጋር መከሩ። የህወሓት ጁንታ የትግራይንና የኢትዮጵያን ህዝብ በድሏል ብለዋል የውይይቱ ተሳታፊዎች። ቡድኑ ሀገር ለማፍረስ ላይ ታች ሲል ቀድሞ በቆፈረው ጉድጓድ ገብቷል ነው…

የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን የህግ የበላይነትን፣ የገጽታ ግንባታ እንዲሁም አጋርነትና ትብብር ላይ ከፍተኛ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 8፣ 2013( ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ሠላምና ደህንነት፣ የህግ የበላይነትን፣ የገጽታ ግንባታ እንዲሁም አጋርነትና ትብብር ላይ ከፍተኛ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ ገለፀ፡፡ ኮሚሽኑ ባዘጋጀው የሶስት ወራት እቅድ ላይ ከፌደራል ፖሊስ፣ አዲስ አበባና ድሬዳዋ ፖሊስ…

ኢትዮጵያ በበጀት አመቱ 4 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ከኢንቨስትመንት ዘርፍ ለማግኘት እየሰራች ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በበጀት አመቱ 4 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ከኢንቨስትመንት ዘርፍ ለማግኘት እየሰራች መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ በኢንቨስትመንት ህጉ ላይ የተደረጉ ማሻሻያዎችን አስመልክቶ ለአሜሪካና ለካናዳ ባለሃብቶች ገለጻ…

የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን በማካሄድ ላይ ይገኛል። ኮሚቴው በተለያዩ ወቅታዊና ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ አቅጣጫ ያስቀምጣል ተብሎ እንደሚጠበቅ ከፓርቲው ጽህፈት ቤት የተገኘው መረጃ ያመለክታል። ከፌስቡክ ገፃችን…