Fana: At a Speed of Life!

መንግሥት በኢትዮ-ሱዳን ድንበር አካባቢ ከሚሊሻ ጋር የተፈጠረውን ክስተት በቅርበት እየተከታተለ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት በኢትዮ-ሱዳን ድንበር አካባቢ ከሚሊሻ ጋር የተፈጠረውን ክስተት በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ "ችግሮችን ለመፍታት ሁልጊዜም ውይይትን የምንጠቀም በመሆኑ እንዲህ ያሉ ክስተቶች የሁለቱንም ሀገራት…

መንግስት በትግራይ ክልል ለእናቶች፣ ህጻናትና አረጋውያን አልሚ ምግቦችን እያደረሰ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በትግራይ ክልል የመልሶ ማቋቋም ትግበራ መጀመሩን ተከትሎ የአልሚ ምግብና ሌሎች ሰብአዊ ድጋፎችን በማድረስ ላይ መሆኑን የብሄራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ። በክልሉ አስቸኳይ የምግብና የህክምና ቁሳቁስ እርዳታዎች…

የመንግሥት የ10 ዓመት መሪ የልማት እቅድ አካል ጉዳተኞችን ያሳተፈና ልዩ ትኩረት የሰጠ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግሥት የ10 ዓመት መሪ የልማት እቅድ አካል ጉዳተኞችን ያሳተፈና ልዩ ትኩረት የሰጠ መሆኑን የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ዋና ዳይሬክተር አቶ አባይነህ ጉጆ ገለጹ። መንግሥት በተለያዩ ዘርፎች የ10 ዓመት መሪ የልማት እቅድ…

ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ለፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን መልካም ጤንነትና በፍጥነት እንዲያገግሙ ተመኙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን መልካም ጤንነትና በፍጥነት እንዲያገግሙ ተመኝተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የፕሬዚዳንቱን በኮሮና መያዝ ተከትሎ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ነው ምኞታቸውን…

ከባህርዳር ከተማ የሚወጣው ፍሳሽ ቆሻሻ ከ70 እስከ 80 በመቶው በቀጥታ ወደ ጣና ሐይቅ ይገባል – ጥናት

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013(ኤፍቢሲ) ከባህርዳር ከተማ የሚወጣው ፍሳሽ ቆሻሻ ከ70 እስከ 80 በመቶው በቀጥታ ወደ ጣና ሐይቅ እንደሚገባ በአንድ ጥናት ተመላክቷል፡፡ በአማራ ክልል ከተማ ልማት ቤቶችና ኮንስትራክሽን ቢሮ አስተባባሪነት ከባህርዳር ከተማ አስተዳደር ወሰን "የጣና ሐይቅ ዳርቻ…

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ለመከላከያ ሠራዊት ልጆች የመማሪያ ቁሳቁሶችን አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ለመከላከያ ሰራዊት ልጆች ደብተር፣ እስክርቢቶ እና እርሳሶችን ማበርከቱ ተገልጿል፡፡ የስፖርት ክለቡ ለሠራዊቱ ልጆች መማሪያ የሚሆን 50 ሺህ ደብተሮችን፣ 5 ሺህ እስክርቢቶና 5 ሺህ እርሳሶችን አበርክቷል፡፡…

የብሄራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መፅሐፍት ኤጀንሲ አቋርጦ የነበረውን አገልግሎት ታህሳስ 12 ቀን ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መፅሐፍት ኤጀንሲ (ወመዘክር) በኮቪድ- 19 ምክንያት አቋርጦት የነበረውን አገልግሎት ከታህሳስ 12 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ መስጠት እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡ የኮቪድ-19 ፕሮቶኮል መመሪያን ጠብቆ ቤተ መፅሐፍቱን…

በአዲስ አበባ በ200 ሚሊየን ብር ወጪ ከተማ የማስዋብ ስራ ሊከናወን ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ200 ሚሊየን ብር ወጪ የመንገድ ዳር አካፋዮችንና ፓርኮችን የማስዋብ ስራ ሊከናወን መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ። በዚህ ስራ 28 ሺህ 162 ወጣቶች የስራ ዕድል እንደሚፈጠርላቸው በምክትል ከንቲባ ማዕረግ…

በመዲናዋ ከሰኞ ጀምሮ የቅድመ መጀመሪያ እና ከ1ኛ እስከ 4ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች የገጽ ለገጽ ትምህርት ይጀምራሉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በ4ኛ ዙር የገጽ ለገጽ የመማር ማስተማር ስራ የሚገቡ የክፍል ደረጃዎችን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ይፋ አድርጓል፡፡ የአስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ሀላፊ አቶ ዘላለም ሙላቱ ደሙ በሰጡት መግለጫ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት…

የአዲስ አበባ አትክልት ተራ በሃይሌ ጋርመንት ገበያ ማዕከል አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ አትክልት ገበያ ማዕከል በሃይሌ ጋርመንት አካባቢ አዲስ በተገነባው የገበያ ማዕከል አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡ አዲሱ የገበያ ማዕከል የቀድሞውን የአትክልትና ፍራፍሬ መሸጫን በመተካት የሚሰራ ነው ተብሏል፡፡ ከዚህ ቀደም ጃንሜዳ…