Fana: At a Speed of Life!

ጁንታው ሰነዶችን ለማጥፋት ታራሚዎችን በመቐለ ከተማ ውስጥ በመልቀቅ ዝርፊያ እንዲፈጸም ማድረጉን የከተማዋ ከንቲባ አቶ አታክልቲ ኃይለስላሴ ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህወሓት ጁንታ በትግራይ ክልል ባሉ ማረሚያ ቤቶች ውስጥ የነበሩ የህግ ታራሚዎችን ሰብስቦ በመቐለ ከተማ ውስጥ በመልቀቅ ዝርፊያ እንዲፈጸም ማድረጉን የከተማዋ ጊዜያዊ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አታክልቲ ኃይለስላሴ ገለፁ፡፡ በመንግሥት የተወሰደውን…

በሱዳን የሚገኙ ስደተኞች ወደ ሀገራቸው በሚመለሱበት ሁኔታ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሱዳን የሚገኙ ስደተኞች ወደ ሀገራቸው በሚመለሱበት ሁኔታ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በሱዳን የኢፌዲሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን የገዳሪፍ ግዛት የስደተኞች ጉዳይ ቢሮ ሀላፊ አልሀፊዝ መሃመድ እንዲሁም በገዳሪፍ የተባበሩት…

ከደምበል (ዝዋይ) ሃይቅና ከቆቃ ሃይል ማመንጫ ግድብ ላይ ለ30 ቀናት የሚቆይ እንቦጭን የማስወገድ ዘመቻ ነገ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከደምበል (ዝዋይ) ሃይቅና ከቆቃ ሃይል ማመንጫ ግድብ ላይ ለ30 የስራ ቀናት የሚቆይ እንቦጭን የማስወገድ ዘመቻ ነገ እንደሚጀመር ተገለጸ፡፡ ዘመቻው በጣና ሃይቅ ላይ ከጥቅምት 9 እስከ ህዳር 30 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ሲካሄድ መቆየቱ የሚታወስ…

በኦሮሚያ ክልል በ10 ቢሊየን ብር እየተገነቡ ያሉ የግብርና ምርት ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪዎች በዚህ አመት ማምረት ይጀምራሉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ10 ቢሊየን ብር እየተገነቡ ያሉ የግብርና ምርት ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪዎች በዚህ አመት ማምረት እንደሚጀምሩ የክልሉ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ኮርፖሬሽን አስታወቀ። ኮርፖሬሽኑ የቡልቡላ የተቀናጀ የግብርና ምርት ማቀነባበሪያ ፓርክን ጨምሮ…

የአዲስ አበባ አትክልት ተራ በአዲሱ የገበያ ማዕከል ከነገ ጀምሮ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ አትክልት ተራ በአዲሱ የገበያ ማዕከል ከነገ ጀምሮ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር ተገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዱልፈታ የሱፍ በሰጡት መግለጫ ጃንሜዳ የሚገኘው ጊዜያዊ አትክልትና ፍራፍሬ መሸጫ የገበያ ስፍራ…