Fana: At a Speed of Life!

የትግራይ ክልል ህዝብ ሰላሙን ለማናጋት ከሚሰሩ ሃይሎች ራሱን ሊጠብቅና ሊታገላቸው ይገባል- ዶክተር ሙሉ ነጋ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ህዝብ ሰላሙን ለማናጋት ከሚሰሩ ሃይሎች ራሱን ሊጠብቅና ሊታገላቸው እንደሚገባ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ሙሉ ነጋ ገለጹ። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ሙሉ ነጋ በክልሉ…

የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በሐረሪ፣ ሲዳማ እና ሶማሌ ክልሎች እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በሐረሪ፣ ሲዳማ እና ሶማሌ ክልሎች መስጠት ተጀምሯል። ፈተናው በሶስቱም ክልሎች ከዛሬ ጀምሮ እስከ ታህሳስ 10 ቀን ድረስ እንደሚሰጥ ተገልጿል። በሐረሪ ክልል 4 ሺህ 213 ተፈታኞች ፈተናውን ለመውሰድ መቀመጣቸውን…

አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን ከገዳሪፍ ግዛት አስተዳዳሪ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 7፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን ከገዳሪፍ ግዛት አስተዳዳሪ ጋር በኢትዮጵያ እና ሱዳን ግንኙነት ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ በሱዳን የኢፌዴሪ ባለሙሉስልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን ከገዳሪፍ አስተዳዳሪ ዶ/ር ሱለይማን አሊ ጋር በገዳሪፍ…

በቀጣይ ሁለት ሳምንት ጃንሜዳ ወደ ቀድሞ አገልግሎቱ እንደሚመለስ ወ/ሮ አዳነች ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቀጣይ ሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ ጃንሜዳ ወደ ቀድሞ አገልግሎቱ እንደሚመለስ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለፁ:: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አመራሮች ከወጣቶች፣ የስፖርት ቤተሰቦች እና አርቲስቶች ጋር…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ መተከል ዞን ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች የዕለት ደራሽ እርዳታ እየቀረበ እንደሚገኝ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች የዕለት ደራሽ እርዳታ እየቀረበ እንደሚገኝ ተገለጸ። በክልሉ በመተከል ዞን በተከሰተው የፀጥታ ችግር ምክንያት ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች የዕለት ደራሽ እርዳታ…

90 ኢትዮጵያውያን ከሊባኖስ ወደ ሀገራቸው ገቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 90 ኢትዮጵያውያን ዜጎች ከሊባኖስ ወደ ሀገራቸው ተመልሱ፡፡ ከመካከላቸውም ዓሥሩ ህጻናቶች መሆናቸውን የውጭ ጉዳይ ቃል አቀባይ ጽ/ቤት ገልጿል፡፡ ተመላሾቹን ወደ አገራቸ እንዲገቡ ለማድረግ ግሎባል አሊያን ከተሰኘ በኢትዮጵያዊያን…

በሃይሌ ጋርመንት አካባቢ እየተገነባ ያለው የአትክልት ገበያ ማዕከል የግብይት አገልግሎት መስጠት የሚችልበት ደረጃ ላይ መድረሱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሃይሌ ጋርመንት አካባቢ እየተገነባ ያለው የአትክልት ገበያ ማዕከል የግብይት አገልግሎት መስጠት የሚችልበት ደረጃ ላይ መድረሱን የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ። የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በሃይሌ…

የስማርት ሜትር መሰረተ ልማት ዝርጋታ ማከናወን የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የስማርት ሜትር መሰረተ ልማት ዝርጋታ ለማከናወን የሚያስችል ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱ የተፈረመው ኑሪ ቴሌኮም በተሰኘ የደቡብ ኮሪያ ኩባንያ እና በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት መካከል ነው። ስምምነቱን…

ኢትዮጵያ የተፈናቀሉ ዜጎቿን የመደገፍና መልሶ የማቋቋም ዝግጁነት አላት – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የተፈናቀሉ ዜጎቿን የመደገፍና መልሶ የማቋቋም ዝግጁነትና ብቃቱ ያላት መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ በትግራይ ክልል ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ እንዲሁም…