Fana: At a Speed of Life!

በጉጂ ዞን እጃቸውን ለሰጡና በቁጥጥር ስር ለዋሉ 405 የኦነግ ሸኔ አባላት የተሀድሶ ስልጠና እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በጉጂ ዞን እጃቸውን ለሰጡና በቁጥጥር ስር ለዋሉ 405 የኦነግ ሸኔ አባላት የተሀድሶ ስልጠና እየተሰጠ ነው፡፡ በቁጥጥር ስር የዋሉት የኦነግ ሸኔ አባላት በወንጀል ድርጊት ያልተሳተፉ እና በዞኑ ባሉ ወረዳዎች ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ናቸው ተብሏል፡፡…

ኮሎኔል ፍስሃ በየነን ጨምሮ አምስት የመከላከያ መኮንኖች በነበሩ ግለሰቦች ላይ ለመርማሪ ፖሊስ ተጨማሪ 13 ቀናት ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ኮሎኔል ፍስሃ በየነን ጨምሮ አምስት የመከላከያ መኮንኖች በነበሩ ግለሰቦች ላይ ለተጀመረው ምርመራ ተጨማሪ 13 ቀናት ተፈቀደ። በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ 1ኛ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ቀርበው ጉዳያቸው የታዩት ተጠርጣሪዎች፤ በእነ…

ሲቪክ ማህበራት ለሰላም ግንባታ ያላቸውን ሚና የተመለከተ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰላም ሚኒስቴር አስተባባሪነት የተዘጋጀውና ሲቪክ ማህበራት ለሰላም ግንባታ ያላቸውን ሚና የተመለከተው ውይይት ተካሄደ፡፡ የሰላም ሚኒስትር ከፍተኛ አማካሪ ዶክተር አብዲ ዘነበ ሲቪክ ማህበራት በሀገሪቱ ዘላቂ ሰላም ለማምጣት እና የዳበረ ዴሞክራሲ…

የአውራምባ ታይምስ ባለቤትና ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ በተጠረጠረበት ወንጀል ፍርድ ቤት ቀርቦ ተከራከረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአውራምባ ታይምስ ባለቤትና ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ባህታ በተጠረጠረበት ወንጀል ፍርድ ቤት ቀርቦ ተከራክሯል፡፡ ተጠርጣሪው ላይ መርማሪ ፖሊስ ከዚህ በፊት በተሰጠው 13 ቀናት ጊዜ የሰራውን የምርመራ ስራ ለችሎቱ አብራርቷል። የተለያዩ መልካም ጎን…

ባለፉት አምስት ወራት ከማእድን ዘርፍ ከ 302 ሚሊየን ዶላር በላይ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አምስት ወራት ከማእድን ዘርፍ ከ 302 ሚሊየን ዶላር በላይ መገኘቱን የማእድንና ነዳጅ ሚኒስቴር አስታወቀ። የማእድንና ነዳጅ ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ 4 ሺህ 83 ኪሎ ግራም ወርቅ ለውጭ ገበያ ቀርቦ 299 ሚሊየን ዶላር…