Fana: At a Speed of Life!

ለመከላከያ የብሔራዊ ድጋፍ አሰባሳቢ የሚኒስትሮች ኮሚቴ በህክምና ላይ የሚገኙ የሠራዊት አባላትን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመከላከያ የብሔራዊ ድጋፍ አሰባሳቢ የሚኒስትሮች ኮሚቴ በጦር ኃይሎች ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በህክምና ላይ የሚገኙ የሠራዊት አባላትን ጎብኝቷል። መከላከያ ሠራዊቱ ህግ ለማስከበርና ለህልውና ባካሄደው ዘመቻ ጉዳት የደረሰባቸው አባላት…

በትግራይ ክልል የኤሌክትሪክ አገልግሎትን ሙሉ ለሙሉ ወደነበረበት ለመመለስ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረውን የኤሌክትሪክ አገልግሎት ሙሉ ለሙሉ ወደነበረበት ለመመለስ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በተፈጠረው የፀጥታ ችግር ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸውን የመካከለኛና የዝቅተኛ የኤሌክትሪክ…

በኦሮሚያ ክልል ከሚገኙ ባለሃብቶች ጋር ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 5፤ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ከሚገኙ ባለሃብቶች ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡ ውይይቱ በኢሊሊ ሆቴል ባለሃብቶች በክልል መዋዕለ ንዋያቸውን ማፍሰስ በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ትኩረቱን አድርጎ ነው የተካሄደው፡፡ በመድረኩ በክልሉ መዋዕለ ንዋያቸውን ማፍሰስ ለሚፈልጉ…

በአፍሪካ እስካሁን ከ2 ሚሊየን በላይ ሰዎች ከኮሮና ቫይረስ አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ እስካሁን ከ2 ሚሊየን በላይ ሰዎች ከኮሮና ቫይረስ ማገገማቸውን የአፍሪካ በሽታ መቆጣጠር እና መከላከል ማዕከል ገለጸ፡፡ በአፍሪካ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ እስካሁን ከ55 ሺህ 900 በላይ ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸውን ማዕከሉ አስታውቋል፡፡…

ከተሞች በዓስር ዓመት ውስጥ 15 ሚሊዮን ምርታማና ተስማሚ የስራ ዕድልን ለመፍጠር ግብ መቀመጡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የከተሞችን ድህነትና ስራ አጥነት ለመቀነስ በዓስር ዓመት ውስጥ 15 ሚሊዮን ምርታማና ተስማሚ የስራ ዕድልን ለመፍጠር ግብ መቀመጡ ተገለጸ፡፡ የፌዴራል የከተሞች የስራ ዕድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ በከተማ ልማት ሴክተር የአስር ዓመትና…

የተከዜ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ምንም አይነት ጉዳት እንዳልደረሰበት ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተከዜ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ምንም አይነት ጉዳት እንዳልደረሰበትና ሃይል በማመንጨት ስራ ላይ እንደሚገኝ የጣቢያው ስራ አስኪያጅ ገለጹ፡፡ የጣቢያው ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ከማል አህመድ በስፍራው ለተገኙ ጋዜጠኞች እንደገለጹት፤ ከሰሞኑ…

የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መርሃ ግብሮች ያሰለጠናቸውን 2 ሺህ 444 ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መርሃ ግብሮች ሲያስተምራቸው የነበሩ 2 ሺህ 444 ተማሪዎችን አስመረቀ፡፡ ተመራቂዎቹ በ2012 ዓ.ም መመረቅ የነበረባቸው ሲሆን በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ትምህርት በመቋረጡ የምረቃ ፕሮግራማቸው ዛሬ…

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለሚያስገነባው ባለ 12 ወለል ሁለገብ ህንፃ የመሠረት ድንጋይ አስቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በ753 ካሬ ሜትር ስፋት ላይ ለሚያስገነባው ባለ 12 ወለል ሁለገብ ህንፃ የመሠረት ድንጋይ አስቀመጠ። የመሠረት ድንጋዩን የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ኤሊያስ ሽኩር እና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን…

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የለገጣፎ ለገዳዲ አትሌቲክስ ማዘውተሪያን መረቁ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የለገጣፎ ለገዳዲ አትሌቲክስ ማዘውተሪያን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ የለገጣፎ ለገዳዲ የአትሌቲክስ የአሸዋ ትራክን ነው በዛሬው እለት መርቀው በይፋ ስራ…