ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ የፋይዘር እና ባዮኤንቴክ ክትባት ለአስቸኳይ አገልግሎት እንዲውል ፈቀደች Meseret Awoke Dec 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ የፋይዘር እና ባዮኤንቴክ ክትባት ለአስቸኳይ አገልግሎት እንዲውል መፍቀዷ ተሰምቷል፡፡ የአሜሪካ የምግብ እና የመድኃኒት አስተዳደር የፋይዘር እና የባዮኤንቴክ ክትባት ለአስቸኳይ አገልግሎት እንዲውል መፍቀዱ ተነግሯል፡፡ በአሜሪካ ከ295…
የሀገር ውስጥ ዜና በህዳር ወር ከ268 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የገቢና የወጪ ኮንትሮባንድ እቃዎችና ህገ ወጥ ገንዘብ መያዝ መቻሉ ተገለፀ Meseret Awoke Dec 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህዳር ወር ከ268 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የገቢና የወጪ ኮንትሮባንድ እቃዎችና ህገ ወጥ ገንዘብ መያዝ ተችሏል፡፡ ግምታዊ ዋጋቸው ብር 213,620,309 የሆኑ የገቢ ኮንትሮባንድ እቃዎችና ህገ-ወጥ ገንዘብ ግምታዊ ዋጋቸው 54,526,384…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ጀርመን በሳዑዲ ላይ ጥላው የነበረውን የጦር መሳሪያ ሽያጭ ማዕቀብ ለአንድ አመት አራዘመች Meseret Awoke Dec 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጀርመን በሳዑዲ ዓረቢያ ላይ ጥላው የነበረውን የጦር መሳሪያ ሽያጭ ማዕቀብ ለአንድ አመት አራዘመች፡፡ ማዕቀቡ የተራዘመውም ሪያድ በአሁኑ ወቅት በየመን የእርስ በርስ ግጭት ውስጥ በምታደርገው ጣልቃ ገብነት ምክንያት ነው ተብሏል፡፡ በዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዳያስፖራ ኤጀንሲ የተመራ የልዑካን ቡድን በዱባይና ሰሜን ኤመሬቶች ከሚኖሩ የዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት ጋር ተወያየ Meseret Awoke Dec 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር የተመራ የልዑካን ቡድን በዱባይና ሰሜን ኤመሬቶች ከሚኖሩ የዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት ጋር ተወያየ። በኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት የተመራ የኤጀንሲው የልዑካን ቡድን…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች በከተማው የሚገኙ ግዙፍ የኢንዱስትሪ ፓርኮችን ጎበኙ Meseret Awoke Dec 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በከተማው የሚገኙ ግዙፍ የኢንዱስትሪ ፓርኮችን ጎበኙ፡፡ በምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አበቤ የተመራው የከተማዋ አመራር ልዑክ በአዲስ አበባ የሚገኙ የቂሊንጦ ፋርማሲዩቲካ፣ የአይ.ሲ.ቲ እንዲሁም…
የሀገር ውስጥ ዜና ጁንታው በቀን እስከ 25 ሺህ የሀሰት መረጃዎችን በቲውተር ሲሰራጭ እና የሚዲያዎችን ስርጭት ለማስተጓጎል ሲሰራ እንደነበረ ተገለጸ Meseret Awoke Dec 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህወሓት ጁንታ ቡድን አማካይነት በቀን እስከ 25 ሺህ የሀሰት መረጃዎችን በቲውተር ሲሰራጭ የነበረ ሲሆን፤ ኢቢሲ߹ ዋልታ እና ኦቢኤን የጥቃት ኢላማዎቹ ሲሆኑ፣ የፋና እና የሌሎች ሚዲያዎች ስርጭት እንዲቋረጥ ሲሰራ እንደነበረ የኢንፎርሜሽን መረብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገርን እና ወገንን ማገልገል የዘወትር መልካም ባህል ሊሆን ይገባል- የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ Meseret Awoke Dec 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሀገርን እና ወገንን ማገልገል የዘወትር መልካም ባህል እንዲሆን የኦሮሚያ ክልል መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ጥሪ አቀረቡ። የዜግነት አገልግሎት ወቅትን ጠብቆ የሚካሄድ ባለመሆኑ አስፈላጊ በሆነበት ጊዜና ስፍራ ሁሉ በጋራ መቆም፣…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ከሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ረዳት ዋና ጸሃፊ ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Dec 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሱዳን የኢፌዲሪ ባለሙሉስልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ከሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ረዳት ዋና ጸሃፊ አምባሳደር መሃመድ ሸሪፍ አብደላህ ጋር በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል። በውይይቱም በትግራይ ክልል የተካሄደው ህግ ማስከበር…
የዜና ቪዲዮዎች የሞምባሳ-ናይሮቢ -አዲስ አበባ- ኮሪደር አካል የመንገድ ምርቃት Meseret Awoke Dec 10, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=RBlmPkcT4l0
የዜና ቪዲዮዎች የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊ ህዝባዊ ወገንተኝነት Meseret Awoke Dec 10, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=0Ho15VAoEHQ