Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ በዓለም ጤና ድርጅት የሚመራውን የኮቪድ-19 ህክምና ምርምር ተቀላቀለች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ኢትዮጵያ በዓለም ጤና ድርጅት የሚመራውን የኮቪድ 19 ህክምና ምርምርን ተቀላቀለች። የአርማወር ሃንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት ምክትል ዳይሬክተር ዶክተር አለምሰገድ አብዲሳ የህክምና ሙከራ ምርምሩ ለሌላ ህክምና ጥቅም ላይ እየዋሉ የሚገኙ መድኃኒቶች…

የጋና ፕሬዚዳንት ናና አኩፎ አዶ ለሁለተኛ ጊዜ ምርጫ አሸነፉ

አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 1፤ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ አፍሪካዊቷን ሀገር ጋና ፕሬዝዳንት ናና አኩፎ አዶ ሌላ የአራት ዓመት የስልጣን ጊዜ በማግኘት በድጋሚ ምርጫ ማሸነፋቸውን የምርጫ ኮሚሽኑ አስታውቋል ፡፡ የ 76 ዓመቱ አኩፎ አዶ 51ነጥብ 6 በመቶ ድምጽ በማግኘት ማሸነፋቸውም ነው…

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ኃይሌ ጋርመንት አካባቢ በግንባታ ላይ ያለውን የአትክልት መገበያያ ስፍራን ጎበኙ

አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 1፤2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ኃይሌ ጋርመንት አካባቢ በግንባታ ላይ ያለውን የአትክልት መገበያያ ስፍራን ጎበኙ። በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ኃይሌ ጋርመንት አካባቢ የአትክልት መገበያያ ስፍራ የግንባታ…

አምባሳደር ናሲሴ ከካናዳ የጠቅላይ ሚኒስትር የውጭና የመከላከያ ፖሊሲ አማካሪ ዴቪድ ሞሪሰን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 1፤2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በካናዳ የኢፌዴሪ አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ከካናዳ የጠቅላይ ሚኒስትር የውጭና የመከላከያ ፖሊሲ አማካሪ ዴቪድ ሞሪሰን ጋር ተወያዩ፡፡ በቪዲዮ ኮንፍረንስ በተካሄደው ውይይት አምባሳደር ናሲሴ ስለ ወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡…

ቋሚ ኮሚቴው በዋጋ ግሽበት ላይ ትኩረት ተሰጥቶ መስራት እንደሚገባ አሳሰበ

አዲስ አበባ፤ ኅዳር 30 ፤2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢ፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በዋጋ ግሽበት ላይ ትኩረት ተሰጥቶ መስራት እንደሚገባ አሳስቧል፡፡ ቋሚ ኮሚቴው የገንዘብ ሚኒስቴርንና የተጠሪ ተቋማቱን የ2013 በጀት አመት የመጀመሪያ ሶስት ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ገምግሟል፡፡…

በአርሲ ዞን የመጀመሪያው የግብርና ባዛርና የገበያ ትስስር ኤግዚቢሽን እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በአርሲ ዞን የመጀመሪያው የግብርና ባዛርና የገበያ ትስስር ኤግዚቪሽን እየተካሄደ ይገኛል። በመርሃ ግብሩ የግብርና ውጤቶች፣ ቴክኖሎጂዎች፣ ግብአቶች ከአምራቹ ወደ ገዢው በቀጥታ የሚቀርቡበት ነውም ተብሏል። አምራቾች ቀጥታ ለሸማቾች ምርቶቻቸውን…