Author
Meseret Awoke 6261 posts
ባይደን በመቶ ቀናት ውስጥ የኮቪድ-19 ክትባት ለመስጠት ቃል ገቡ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጆ ባይደን በመጀመሪያዎቹ መቶ የስልጣን ቀናቶች ውስጥ የኮቪድ-19 ክትባት ለመስጠት ቃል መግባታቸው ተሰምቷል፡፡
አዲሱ የአሜሪካ ተመራጭ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በመጀመሪያዎቹ መቶ የሥልጣን ቀናቶቻቸው መቶ ሚሊየን የኮቪድ-19 ክትባቶችን ለዜጎች…
ብሪታንያ የኮቪድ-19 ክትባትን መስጠት ጀመረች
አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታንያ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ያግዛል ያለችውን ክትባት መስጠት ጀምራለች፡፡
ፋይዘር እና ባዮንቴክ የተሰኙና ኮቪድ-19ኝን ለመከላከል ያግዛሉ ያለቻቸውን ክትባት መስጠት መጀመሯ ተሰምቷል፡፡
በሃገሪቱ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ባሳለፍነው…
በሴቶች ላይ የሚደርሱ ጾታዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ስነ ልቦናዊ ጥቃቶችን ከመከላከል አንጻር የጸረ ጾታ ጥቃት ቀን መከበሩ ምን ሚና ተጫውቷል ?
https://www.youtube.com/watch?v=EorzcecO8a0
ከአስራ አንድ በላይ መጽሀፍትን ጽፎ ለአንባብያን ማደረስ ችሏል — ቆይታ ከደራሲ ዘላለም የሳጥንወርቅ ጋር በፋና 90
https://www.youtube.com/watch?v=VYhj3MGFYWg
ጥቃት የደረሳባቸው ሴቶች እና የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ
https://www.youtube.com/watch?v=2sFkuut6RkQ
የህዝቦች እሴትን በጋራ ለሀገር ብልፅግና እና ልማት ማዋል እንዴት ይቻላል? ቆይታ ከዶክተር ካይረዲን ተዘራን ጋር
https://www.youtube.com/watch?v=9aDAmqHtDGA
በሶማሌ ክልል የሼኮ ሽ ከተማ የኤሌክትሪክ አገልግሎት
https://www.youtube.com/watch?v=aKQuEDnK3ZM
ሀገር አቀፍ የወጣቶች የሰላም መድረክ አየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ትኩረቱን ያደረገ ሀገር አቀፍ የወጣቶች የሰላም መድረክ እየተካሄደ ይገኛል።
“ወጣትነቴ ለኢትዮጵያዬ” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ የሚገኘው የንቅናቄ መድረክ ላይም ከሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች የተውጣጡ የወጣት ተወካዮች እየተሳተፉ…