Fana: At a Speed of Life!

አሜሪካ በቀጣዩ ወር የኮሮና ቫይረስ ክትባት ልትሰጥ እንደምትችል አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካውያን በቀጣዩ ወር የኮሮና ክትባት ሊያገኙ ይችላል ተባለ፡፡ የኮሮና ቫይረስ መርሃ ግብር የክትባት ሃላፊ ዶክተር ሞንሴፍ ስሎይ አሜሪካ በፈረንጆቹ ታህሳስ 11 ቀን ለዜጎቿ ክትባት ልትሰጥ ትችላለች ብለዋል፡፡ ይሰጣል የተባለው ክትባት…

የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ባለፉት ጥቂት ቀናት ያስመዘገበው ድል የሚደነቅ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕግ ማስከበር ተልዕኮው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ባለፉት ጥቂት ቀናት ያስመዘገበው ድል የሚደነቅ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ሠራዊቱ ትናንት ምሽት በአዲግራት ዙሪያ…

የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት አዲግራትን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ዛሬ ማለዳ የህወሓትን ጁንታ ሃይል ድል አድርጎ የአዲግራት ከተማን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሩን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ማጣሪያ አስታወቀ፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ማጣሪያ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው…

በህወሓት ጁንታ ላይ እየተካሄደ ያለው ዘመቻ የሀገር ሉዓላዊነትን እና የህግ የበላይነትን የማስከበር ተልዕኮ ነው- የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህወሓት ጁንታ ላይ እየተካሄደ ያለው ዘመቻ የሀገር ሉዓላዊነትን የማረጋገጥ እና የህግ የበላይነትን የማስከበር ተልዕኮ ያለው መሆኑን የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አስታወቀ፡፡ የኦሮሞ ህዝብ ለሀገር ግንባታ የማይተካ ሚና ሲያበረክት መቆየቱን…

በአዲስ አበባ ለመከላከያ ሰራዊት የሚደረገው ድጋፍ 1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ደርሷል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) እስካሁን በአዲስ አበባ ለመከላከያ ሰራዊት የሚደረገው የህዝብ ድጋፍ 1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር መድረሱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገለጸ፡፡ በአዲስ አበባ ለመከላከያ ሰራዊት 1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር የሚገመት የገንዘብና የአይነት ድጋፍ መሰብሰቡን…

ማይክ ፖምፔዮ በተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ጉብኝት ሊያደርጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣ 2013()ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፔዮ በተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ጉብኝት ሊያደርጉ ነው፡፡ ጉብኝቱ በዋናነት ዋሽንግተን ለሃገሪቱ በምትሸጠው የጦር መሳሪያ ላይ ያተኩራል ነው የተባለው፡፡ ከዚህ ባለፈም የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶችን ጨምሮ…