Fana: At a Speed of Life!

“ከተማችንን ከቆሻሻ ፣ሃገራችንን ከጁንታ፣ ከከሀዲነትና ከጥላቻ እናጸዳለን” የጽዳት ዘመቻ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) “ከተማችንን ከቆሻሻ፣ ሃገራችንን ከጁንታ፣ ከከሀዲነትና ከጥላቻ እናጸዳለን” በሚል መሪ ቃል በሁሉም አካባቢ የጽዳት ዘመቻ ተካሄደ፡፡ በጽዳት ዘመቻው ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የከተማዋ የስራ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በትግራይ ክልል እየተካሄደ ስላለው የህግ ማስከበር ዘመቻ ለደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ማስረዳታቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል እየተካሄደ ስላለው የህግ ማስከበር ዘመቻ ለደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ማስረዳታቸውን ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በፅህፈት ቤታቸው በኩል እንዳስታወቁት በትግራይ ክልል እየተካሄደ…

መንግስት እየወሰደ ያለውን እርምጃ ለመቀልበስ የሚነዛው የሃሰት ፕሮፓጋንዳ ተቀባይነት የለውም- ብልፅግና ፓርቲ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግስት እየወሰደ ያለውን እርምጃ ለመቀልበስ የሚነዛው የሃሰት ፕሮፓጋንዳ በምንም መመዘኛ ተቀባይነት የሌለው መሆኑን መገንዘብ ያስፈልጋል አለ ብልፅግና ፓርቲ፡፡ ፓርቲው ዛሬ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ዛሬም በድል ታጅቦ…

ኤምባሲው ለቀድሞው የባህር ኃይል አባላት ጥሪ እንዳቀረበ ተደርጎ የተሰራጨው መረጃ ሀሰት ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በለንደን የኢፌዴሪ ኤምባሲ ለቀድሞው የባህር ኃይል አባላት ጥሪ ያለማቅረቡን አስታወቀ፡፡ ኤምባሲው እንደገለፀው በዩናይትድ ኪንግደም በሰሜን አየርላንድ ለሚኖሩ ለቀድሞው መከላከያ የባህር ኃይል መኮንኖች የጥሪ ደብዳቤ እንደፃፈ ተደርጎ በየማህበራዊ…

የፌደራል መንግስት ከህገወጡ የህወሓት ቡድን ጋር ሊደራደር ነው በሚል የተሰራጨው ወሬ ሀሰት ነው- የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል መንግስት ከህገወጡ የህወሓት ቡድን ጋር ሊደራደር ነው በሚል የተሰራጨው ወሬ ሀሰት መሆኑ ተገለፀ፡፡ የወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር እና የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ የፌደራል መንግስትንና ህገወጡን የህወሓት የወንጀለኞች…