Author
Meseret Awoke 6261 posts
የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት 25ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በጎንደር፣ በአሰላ ፣ በሚዛን አማን እና በወላይታ ሶዶ ተከበረ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት 25ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በጎንደር፣ በአሰላ ፣ በሚዛን አማን እና በወላይታ ሶዶ የፋና ኤፍ ኤም ጣቢያዎች ተከብሯል።
የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት 25ኛ ዓመት የምስረታ በዓል እና ጎንደር ፋና ኤፍ ኤም…
ፌስቡክ ሰራተኞቹን ወደ ስራ ገበታቸው እንዲመለሱ አስገድዷል የሚል ክስ ቀረበበት
አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ፌስቡክ ሰራተኞቹን ወደ ስራ ገበታቸው እንዲመለሱ አስገድዷል የሚል ክስ እንደቀረገበበት ተገለጸ፡፡
የፌስቡክ ኩባንያ የኮሮና ቫይረስ መከሰቱን ተከትሎ ሰራተኞቹን ከቤት ሆነው እንዲሰሩ ማድረጉ የሚታወስ ሲሆን በአሁኑ ወቅት ወደ ስራ ገበታቸው እንዲመለሱ…
በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ከሩብ ሚሊየን አለፈ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ሩብ ሚሊየን አልፏል፡፡
በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር 250 ሺህ 29 የደረሰ ሲሆን እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ወደ 11 ነጥብ 5 ሚሊየን…
በምዕራብ ወለጋ 142 የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ
https://www.youtube.com/watch?v=99bECrXdGNA
የሀገር ክህደት ወንጀል በፈጸሙ 76 ጄነራል መኮንኖች፣ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖችና የበታች ሹማምንቶች ላይ የመያዣ ትዕዛዝ ወጣባቸው
https://www.youtube.com/watch?v=OfieOY70mIY
በመከላከያ ሠራዊቱ ወደ መረጋጋት የተመለሰችው ሁመራ
https://www.youtube.com/watch?v=BsPZy6GKB8w
በወቅታዊ የግብርና ስራዎች ዙርያ የተደረገ ውይይት
https://www.youtube.com/watch?v=CHi8Hd2dS0Y