Author
Meseret Awoke 6261 posts
የህወሃት ጁንታ ለህግ እስከሚቀርብ ድረስ ለመከላከያ ሰራዊት የሚደረገው ሁሉን አቀፍ ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል- የጋምቤላ ክልል ከፍተኛ አመራሮች
አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የህወሃት ጁንታ ለህግ እስከሚቀርብ ድረስ ለመከላከያ ሰራዊት የሚደረገው ሁሉን አቀፍ ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የጋምቤላ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ገለፁ።
ከፍተኛ አመራሮቹ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የሚውል የደም ልገሳ በማካሄድ ላይ ይገኛሉ።…
አምባሳዳር ይበልጣል አእምሮ ከካርቱም ስቴት ገዥ አይማን ካሊድ መሀመድ ካልድ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በካርቱም የኢፌዴሪ ልዩ መልዕከተኛና ባለመሉ ስልጣን አምባሳዳር ይበልጣል አእምሮ ከካርቱም ስቴት ገዥ አይማን ካሊድ መሀመድ ካልድ ጋር ተወያዩ፡፡
አምባሳደሩ ስለ ወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳይና ህግ ማስከበር ስራ ላይ ገለፃ አድርገዋል፡፡
ከዚህ…
በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሃገር ውስጥ የገባ አደንዛዥ እጽ ተያዘ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከውጭ ሃገር በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሃገር ውስጥ የገባ የአደንዛዥ እጽ መያዙ ተገለጸ።
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 በተለምዶ ቄሶች ሰፈር በሚባለው አካባቢ በህብረተሰቡ ጥቆማ ከውጭ ሃገር በህገወጥ መንገድ ወደ ሃገር ውስጥ የገባ አደንዛዥ…
ሕግን በማስከበር ዘመቻ የትግራይ ሕዝብ የመጀመሪያው ተጠቃሚ ይሆናል- ጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት
አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል መንግሥት የሕግ የበላይነትን ለማስከበር እና ሕገ ወጥ ወንጀለኞችን ለፍርድ ለማቅረብ ያለውን ቁርጠኝነት በድጋሜ ያረጋግጣል አለ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት።
ነገር ግን ይህ ሕግ የማስከበር እንቅስቃሴ በብሔር ወይም በሌላ ወገንተኝነት…
በአብዬ የሚገኙ የስምንተኛ ዙር ሁለገብ ሎጅስቲክስ ሰላም አስከባሪ የሰራዊት አባላት “ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ክብር እቆማለሁ” ሲሉ…
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በአብዬ የሚገኙ የስምንተኛ ዙር ሁለገብ ሎጅስቲክ ሰላም አስከባሪ የሰራዊት አባላት "ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ክብር እቆማለሁ" ሲሉ ጓዶቻቸውን ማሰባቸው ተገለጸ።
በሀገር አቀፍ ደረጃ ዛሬ መላው ህዝብ ለሰራዊቱ የሰጠውን ክብር ለመደገፍ፣ ህግን…
የህወሓት ቡድን ለሰራው ግፍ የእጁን ማግኘት አለበት – አቶ ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት ቡድን ለሰራው ግፍ የእጁን ማግኘት እንዳለበት የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡
አቶ ሽመልስ አብዲሳ ዛሬ በተከበረው "ለመከላከያ ሠራዊት ክብር እቆማለሁ " ፕሮግራም ላይ ባሰሙት ንግግር ስግብግቡ የህወሓት ጁንታ…
በአዊ ብሄረሰብ ዞን ከ5 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ በህብረተሰብ ተሳትፎ የተገነባ ትምህርት ቤት ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል አዊ ብሄረሰብ ዞን ከ5 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ በህብረተሰብ ተሳትፎ የተገነባው ትምህርት ቤት ተመርቋል፡፡
በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር በገዛራ ቀበሌ የተገነባው የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመርቆ ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጁ መሆኑ…
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ክለብ የአትሌቲክስ አሰልጣኝ ተፈሪ መኮንን ከዚህ አለም በሞት ተለዩ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አንጋፋው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ክለብ የአትሌቲክስ አሰልጣኝ ተፈሪ መኮንን ከዚህ አለም በሞት ተለዩ፡፡
አሰልጣኝ ተፈሪ መኮንን በአትዮጵያ ንግድ ባንክ አትሌቲክስ ክለብ፣ በብሄራዊ ቡድንና በተለያዩ ክለቦች በአሰልጣኝነት ውጤታማ የስራ የሰሩና…