ጤና የዓለም ጤና ድርጅት የዝንጀሮ ፈንጣጣን በሽታ ዓለም አቀፍ የጤና ስጋት መሆኑን አወጀ Meseret Awoke Aug 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት በተለያዩ አፍሪካ ሀገራት እየተስፋፋ ያለውን የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታን ዓለም አቀፍ የጤና ስጋት ሲል አውጇል፡፡ ቫይረሱ በኮንጎ እና በሌሎች የአፍሪካ ሀገራት እየተስፋፋና ህጻናትና ጎልማሶች በበሽታው እየተያዙ መሆኑም ተሰምቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ዋና መስሪያ ቤትን ጎበኙ Meseret Awoke Aug 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ዋና መስሪያ ቤትን ጎብኝተዋል፡፡ ሚኒስትሩ በብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ዋና መስሪያ ቤት በመገኘት ሲጎበኙ፥ ለፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ ማድረጋቸው ተገልጿል፡፡ የፋይዳ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለድንገተኛ አደጋዎች ምላሽ ለመስጠት የቀውስ ጊዜ ኮሙኒኬሽን ማኑዋል እየተዘጋጀ ነው Meseret Awoke Aug 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ለድንገተኛ አደጋዎች የተቀናጀ ምላሽ መስጠት የሚያስችል የቀውስ ጊዜ ኮሙኒኬሽን ማኑዋል እየተዘጋጀ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ፥ ከዚህ ቀደም ድንገተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር አክሲዮን ማህበር የዘንድሮ ማዳበሪያ ማጓጓዝ ስራ ማጠናቀቁ አስታወቀ Meseret Awoke Aug 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር አክሲዮን ማህበር የ2016 ዓ.ም የአፈር ማዳበሪያ ማጓጓዝ ስራውን በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቁን አስታውቋል፡፡ 266 ሺህ 770 ሜትሪክ ቶን ማዳበሪያ በ103 ባቡሮች በማጓጓዝ ከዚህ ቀደም ከተመዘገበው ሁሉ የተሻለ አፈጻጸም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በመካከለኛና ምዕራብ አፍሪካ የጎርፍ አደጋ ከ700 ሺህ በላይ ሰዎችን ለችግር ዳረገ Meseret Awoke Aug 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሁኑ ጊዜ በመካከለኛና ምዕራብ አፍሪካ የተከሰተ የጎርፍ አደጋ ከ700 ሺህ በላይ ሰዎችን ለችግር ተጋላጭ ማድረጉን የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት (ኦቻ) ሪፖርት አመለከተ። ይህ አሳሳቢ ሁኔታ የዝናብ ወቅት በገባ ሁለት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢራን በእስራኤል ላይ ጥቃት እንዳትሰነዝር ምዕራባውያን ያቀረቡትን ጥሪ ውድቅ አደረገች Meseret Awoke Aug 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን በእስራኤል ላይ ምላሽ እሰጣለሁ በሚል ካቀደችው የበቀል ጥቃት እንድትቆጠብ የምዕራባውያን ሀገራት ያቀረቡትን ጥሪ ውድቅ ማድረጓ ተሰምቷል፡፡ በቅርቡ ቴህራን ውስጥ የሐማስ የፖለቲካ ኃላፊ ኢስማኢል ሃኒዬህ መገደላቸውን ተከትሎ ኢራን በእስራኤል…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎንደር ከተማ እየተገነቡ ያሉ ፕሮጀክቶች በክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እየተጎበኙ ነው Meseret Awoke Aug 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ በፌዴራል መንግሥት እየተገነቡ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን የክልሉና የከተማው ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እየጎበኙ ይገኛል፡፡ የአማራ ክልል ርዕስ መስተዳድር አረጋ ከበደ፣ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ የጎንደር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዩክሬን 30 የሩሲያ ድሮኖችን መትታ መጣሏን አስታወቀች Meseret Awoke Aug 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩክሬን ዓየር ኃይል የሩሲያ 30 ድሮኖች ተመትተው መውደቃቸውን አስታውቋል፡፡ የሀገሪቱ ዓየር ሃይል በሰጠው መግለጫ ፥ ድሮኖቹ በደቡባዊ፣ ሰሜናዊ እና መካከለኛው ዩክሬን በሚገኙ ስምንት አካባቢዎች ተመትተው መውደቃቸውን ነው ያስታወቀው፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያና ዩክሬን በኒውክሌር ጣቢያ ላይ በተነሳው የእሳት አደጋ ተወነጃጀሉ Meseret Awoke Aug 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩክሬን እና ሩሲያ በግዙፉ ዛፖሪዝዝሂያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ በተነሳ የእሳት አደጋ ምክንያት እርስ በርስ መወነጃጀላቸው ተሰምቷል። የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ እንደተናገሩት፥ በሩሲያ ከሁለት ዓመት በላይ ሲተዳደር የነበረው…
የሀገር ውስጥ ዜና በምርቶች ላይ አላግባብ ዋጋ የጨመሩ 3 ሺህ 512 የንግድ ተቋማት ታሸጉ Meseret Awoke Aug 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገ-ወጥ የንግድ ተግባራት ላይ በተሰማሩ ነጋዴዎችና ድርጅቶች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ መቀጠሉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ከብሔራዊ የንግድ ተቋማት የጸረ- ሕገ…