Fana: At a Speed of Life!

የምድር ድንቅ ስጦታን ከስጋት ለመታደግ …

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምድር ለሰው ልጆች ያበረከተችውን ድንቅ ስጦታ በአግባቡ ጠብቆ ባለማቆየትና ባለመጠበቅ መልሰን እያጣነው ይመስላል፡፡ አካባቢ ማለት በዙሪያችን ያሉት ሕይወት ያላቸውና የሌላቸው ነገሮች ድምር ውጤት ሲሆን ፥ በከባቢው ውስጥ የሚኖረው ሥነ-ፍጥረት…

ኢትዮጵያና የመን የሁለትዮሽ ትብብራቸውን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና የመን ያላቸውን ታሪካዊ የሁለትዮሽ ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ ተስማምተዋል፡፡ በኳታር፣ ኢራን እና የመን የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ፈይሰል ከየመን ፕሬዚዳንታዊ ም/ቤት ሊቀ መንበር ራሽድ ሙሐመድ…

የፖክሮቭስክ ነዋሪዎች ከተማዋን ለቀው እንዲወጡ ዩክሬን አዘዘች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ አጸፋዊ እርምጃ በመውሰድ ወደ ፖክሮቭስክ መገስገሷን ተከትሎ የከተማዋ ነዋሪዎች ቀያቸውን ለቀው እንዲወጡ ዩክሬን ማዘዟ ተሰምቷል፡፡ ዩክሬን ከሳምንታት በፊት ወደሩሲያ ግዛት ዘልቃ መግባቷ የሚታወስ ሲሆን ፥ ይህንንም የሁለቱ ሀገራት መንግስታት…

ሕዝቦቻችንን በማስተባበር ፈጣን የሆነ ልማት ለማስመዝገብ እንሰራለን – ወ/ር አለሚቱ ኡሞድ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝቦቻችንን በማስተባበር ፈጣን የሆነ ልማት ለማስመዝገብ በትኩረት እንሰራለን ሲሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ ገለጹ፡፡ በጋምቤላ ክልል አዲስ የተሾሙት ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ እና ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጋትሏክ ሮን…

በኬንያ በአስቸጋሪ ሁኔታ የነበሩ 217 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ በአስቸጋሪ ሁኔታ የነበሩ 217 ውስጥ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ናይሮቢ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከኬንያ የመንግስት አካላት ጋር በመተባበር ዜጎቹን ወደ ሀገር ቤት እንዲመለሱ ማድረጉን በማህበራዊ ትስስር ገጹ አስታውቋል።…

ዩክሬን በኩርስክ የኒውክሌር ማዕከል ላይ ጥቃት ከፈጸመች ከባድ አጸፋዊ ምላሽ ይጠብቃታል – ሩሲያ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩክሬን በኩርስክ የኒውክሌር ሃይል ማመንጫ ማዕከል ላይ ጥቃት ከሰነዘረች የሩሲያ ጦር አፋጣኝ አጸፋዊ እርምጃ እንደሚወስድ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስጠንቅቋል። ዩክሬን ከቀናት በፊት ወደሩሲያ ግዛት ዘልቃ በመግባት ጥቃት እያደረሰች መሆኗን እና…

የወደብ አማራጮችን ለማስፋት ከጎረቤት ሀገራት ጋር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወደብ አማራጮችን ለማስፋት ከጎረቤት ሀገራት ጋር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ ባርኦ ሀሰን ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ ፥ ኢትዮጵያ…

የህጻናትን መቀንጨር ማስቆም እንደሚገባ ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህጻናትን መቀንጨር በማስቆም የነገ የሀገርን እጣ ፈንታ ከወዲሁ ማስተካከል እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። የሰቆጣ ቃል ኪዳን ስምምነትና የማስፋፊያ ምዕራፍ ስትራቴጂ ትግበራ፣ የስርዓተ ምግብና የአመጋገብ ስርዓት…

ለልማት ስራዎቻችን ስኬት የመከላከያ ሠራዊቱ ሚና ከፍተኛ ነው – አቶ ሙስጠፌ መሐመድ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል እየተከናወኑ ላሉ የልማት ስራዎች የመከለከያ ሠራዊቱ ሚና ከፍተኛ መሆኑን የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ ገለፁ። ለጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላና ለጄነራል መኮንኖች በጎዴ አየር ማረፊያ…

የ15 ዓመቱ ትውልደ – ኢትዮጵያዊ የቆዳ ካንሰር ተመራማሪው ሔመን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቆዳ ካንሰር የሚፈውስ ሳሙና ለመፍጠር እየተመራመረ ያለው ታዳጊው ሔመን ወንድወሰን በቀለ የታይም መጽሔት የዓመቱ ምርጡ ታዳጊ አድርጎ በፊት ገጹ ይዞት ወጥቷል፡፡ ከኢትዮጵያውያን ወላጆች የተገኘ የ15 ዓመቱ ታዳጊ ሔመን÷ ከሀገሩ በአራት ዓመቱ…