Author
Meseret Awoke 6261 posts
ገለልተኛ የአማካሪዎች ቡድንና የማኅበረሰብ ደኅንነት ቅኝት አቋቁሞ ወደ ሥራ መግባቱን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ገለልተኛ የአማካሪዎች ቡድንና የማኅበረሰብ ደኅንነት ቅኝት አቋቁሞ ወደ ሥራ መግባቱን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
ከክልል እስከ ቀበሌ ባሉ አደረጃጀቶች ለፖሊስ አገልግሎት እውቀታቸውን፣ ልምዳቸውን እና ድጋፋቸውን የሚሰጡ ገለልተኛ…
የቁርሌ ጣቢያ የሙከራ በፀሐይ ሃይል የኤሌክትሪክ ማመንጫ
https://www.youtube.com/watch?v=TX1mzsUsXOs
ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በተጠራ የድጋፍ ሰልፍ ላይ ቦምብ በማፈንዳት ወንጀል የተከሰሱ 5 ሰዎች ተፈረደባቸው
https://www.youtube.com/watch?v=B3awULcAp7A
በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት 80 ሺህ ሜትሪክ ቶን ስንዴ ግዥ ተፈጸመ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት 80 ሺህ ሜትሪክ ቶን ስንዴ ግዥ መፈጸምን ጨምሮ የተለያዩ ተግባራት ማከናወኑን ገለጸ።
የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ጽዋየ ሙሉነህ ለመስሪያ ቤቶችና…
የኔዘርላንድስ ፖሊስ በሩዋንዳ የዘር ማጥፋት ወንጀል ተጠርጣሪን በቁጥጥር ስር አዋለ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኔዘርላንድስ ፖሊስ በሩዋንዳ የዘር ማጥፋት ወንጀል ተጠርጣሪ የሆነን ግለሰብ በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ፡፡
የ71 አመቱ ግለሰብ በፈረንጆቹ 1994 በሩዋንዳ በተፈጸመው የዘር ማጥፋት ወንጀል ተሳትፈዋል በሚል ተጠርጣሪ ናቸው፡፡
የቀድሞው…
በመዲናዋ የትራፊክ ህግ የተላለፉ 15 ሺህ 837 አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17 ቀን 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ ሥርዓትን ለማሻሻል የወጡ የትራፊክ ህጎችን የተላለፉ 15 ሺህ 8 37 አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ ተወስዷል፡፡
ቅጣቱ ህግ በጣሱ፣ ከአቅም በላይ ትርፍ በጫኑ፣ ከታሪፍ በላይ ባስከፈሉ፣…
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ሰብላቸው በአንበጣ መንጋ የወደመባቸው የምዕራብ ሐረርጌ ዞን አርሶ አደሮችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከግብርና፣ አርብቶ አደርና አካባቢ ጥበቃ እንዲሁም ከውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴዎች የተዋቀረ ቡድን በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሐረርጌ ዞን በአንበጣ መንጋ ሳቢያ ጉዳት የደረሰባቸው አከባቢዎችን ጎብኝተዋል፡፡…
የ2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የተፈታኞች ምዝገባ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የ2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የተፈታኞች ምዝገባ በኦንላይን ተጀምሯል።
የኦንላይን ምዝገባውም በየአካባቢያቸው ባሉ ትምህርት ቤቶች መጀመሩን የትምህርት ሚኒስቴር ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር ወይዘሮ ሀረጓ ማሞ ተናግረዋል።…