Fana: At a Speed of Life!

የደቡብ ኮሪያ መንግስት 500 ሺህ ዶላር ግምት ያለው የኮቪድ-19 መከላከያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኮሪያ መንግስት 500 ሺህ ዶላር ግምት ያለው የኮቪድ-19 መከላከያ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉን በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት በማድረግ ላይ የሚገኙት የደቡብ ኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ሃም ሳንግ ውክ ለጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ…