Fana: At a Speed of Life!

ዩ ትዩብ የተሳሳቱ ያላቸውን በኮቪድ -19 ክትባት ዙሪያ የተጫኑ ቪዲዮዎችን አገደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ዩ ትዩብ የተሳሳቱ ያላቸውን የኮቪድ-19 ክትባት ዙሪያ በገጹ የተለቀቁ ንቀሳቃሽ ምስሎችን አገደ። በቀጣይም በኮቪድ -19 ዙሪያ የተሳሳተ መረጃን ለመከላከል ኮሮና ቫይረስ ክትባቶችን በተመለከተ የሚለቀቁ የተሳሳቱ ተንቀሳሰቃሽ ምስሎችን ከገፁ ለማጥፋት…

ጃፓናዊ የማልቀስ አስተማሪ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጃፓናዊው የማልቀስ አስተማሪ ማልቀስ ጭንቀትን ለማቃለል ጠቀሜታ እንዳለው ይገልጻል። ሂድፉሚ ዮሺዳ ራሱን “የማልቀስ አስተማሪ” ሲል ይገልጻል፤ ጭንቀትን ለማቃላል እንዲሁም ደስተኛ ሕይወት ለመምራት ማልቀስ እንደሚገባ ይናገራል። ሂድፉሚ ዮሺዳ…

ናሳ የስምንት ሃገራትን የጠፈር ምርምር ጥምረት ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የጠፈር ምርምር ማዕከል (ናሳ) ”አርቴሚስ ስምምነት” በተባለ ማዕቀፍ የተመሰረት የስምንት ሃገራትን የጠፈር ምርምር ጥምረት ይፋ አድርጓል፡፡ ስምምነቱ ለወደፊቱ በጨረቃ እና ሌሎች የጠፈር አካባቢዎች ለሚደረገው ቅኝት መርህ ደረጃ ደንቦችን…

በፈረንሳይ ውሾች ኮሮና ቫይረስ ያለባቸውን ሰዎች በማሽተት እንዲለዩ ስልጠና እየተሰጣቸው ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ ኮርሲካ የሚገኙ የእሳት አደጋ ሰራተኞች ውሾች ኮሮና ቫይረስ ያለባቸውን ሰዎች በማሽተት እንዲለዩ የሚያስችል ስልጠና እየሰጧቸው ነው፡፡ ስልጠናው ውሾቹ የሰዎቹን የሰውነት ጠረን በማሽተት በኮሮና ቫይረስ መያዝ አለመያዛቸውን ለመለየት…