Fana: At a Speed of Life!

ሚኒስቴሩ የውጭ ምንዛሬ ግኝትን ማሳደግ የሚያስችሉ ተግባራት በ10 ዓመቱ ዕቅድ ማካተቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ምንዛሬ ግኝትን ለማሳደግ የሚያስችሉ ተግባራት በ10 ዓመቱ ዕቅድ መካተታቸውን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ የዘርፉን የ10 ዓመት መሪ ዕቅድ እና የ2013 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት እቅድ አፈጻጸም አስመልክቶ ከሚኒስቴር…

ፌስ ቡክ መገበያያ መተግበሪያ ለኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የፌስ ቡክ ኩባንያ በፌስ ቡክ ገጹ አማካኝነት የሚሰራ ምርቶችን መሸጥ እና መግዛት የሚያስችል የፌስ ቡክ መገበያያ መተግበሪያ ለኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ መጀመሩን አስታውቋል፡፡ የፌስ ቡክ የግብይት መድረኩ ኢትዮጵያውያን የሚፈልጓቸውን ምርቶች በቀላሉ…

ኮሮናቫይረስ በአንዳንድ ቦታዎች ላይ ለ28 ቀናት ሊቆይ እንደሚችል አንድ ጥናት አመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮሮናቫይረስ በአንዳንድ ቦታዎች ላይ ለ28 ቀናት መቆየት እንደሚችል ጥናት አመላከተ፡፡ ኮቪድ-19ን የሚያስከትለው የኮሮና ቫይረስ ከጉንፋን ቫይረስ በባሰ በገንዘብ ኖቶች፣ በብርጭቆ እና በማይዝግ ብረት ለ28 ቀናት ሊቆይ እንደሚችል ነው…