Fana: At a Speed of Life!

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ለ2013 ዓ.ም 10 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በጀት አፀደቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት የ2013 ዓ.ም የክልሉ በጀት 10 ቢሊየን 725 ሚሊየን 142 ሺህ ብር እንዲሆን የቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ በሙሉ ድምፅ አፅድቆታል። የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ከትናንትናው ዕለት ጀምሮ 1ኛ ዓመት…

ለቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ታሳቢ ያደረገ ዝግጅት እየተደረገ ነው – የስፖርት ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ታሳቢ ያደረገ ዝግጅት እያደረገች መሆኑን የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በወረርሽኙ ምክንያት ከገባበት ችግር እንዲወጣና እንዲነቃቃ ስፖርታዊ ኩነቶችን ማስተናገድ አስተዋፅኦ እንዳለው…

የግብርናውን ዘርፍ በቴክኖሎጂ ለማዘመን እንደሚሰራ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለግብርናው ዘርፍ የሚያስፈልጉ የቴክኖሎጂ አቅርቦት፣ የሥራ እድል ፈጠራ፣ የገበያ ትስስር እና የክላስተር ፋይናንስ ላይ በትኩረት እንደሚሰራ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአርሲ ዞን ዶዶታ እና ሄጦሳ ወረዳዎች…

የአንበጣ መንጋን ለመከላከል ኬሚካል የሚረጩ 5 አውሮፕላኖችን እስመጪው ዕሮብ ድረስ ከውጭ ለማስገባት ጥረት እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የተከሰተውን የአንበጣ መንጋ ለመከላከል ኬሚካል የሚረጩ 5 ተጨማሪ አውሮፕላኖችን እስከ መጪው እሮብ ድረስ ከውጭ ለማስገባት ጥረት እያደረገ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል። የአንበጣ መንጋው በአሁኑ ወቅት…