Fana: At a Speed of Life!

ሃገር አቀፍ የብስክሌተኞችና የእግረኞች ቀን በአዲስ አበባ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው ሃገር አቀፍ የብስክሌተኞችና የእግረኞች ቀን በአዲስ አበባ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ። ቀኑ "ደህንነቱ የተጠበቀ መንገድ ለእግረኞችና ለብስክሌተኞች" በሚል መሪ ቃል ነው የተከበረው። እለቱ የሞተር አልባ የትራንፖርት…

በብራዚል በኮሮና ቫይረስ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከ150 ሺህ በላይ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2013(ኤፍ.ቢ.ሲ)በብራዚል በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ከ150 ሺህ በላይ ሆኗል። ብራዚል ከአሜሪካ በመቀጠል በዓለም ከፍተኛ በኮሮና ቫይረስ የሞቱ ሰዎች ያሉባት ሃገር ሆናለች። ከዚህ ባለፈም ከአሜሪካ እና ህንድ ቀጥሎ በከፍተኛ ደረጃ…

የሽንሌና ቦረና ከርሰ ምድር ውሃ መስኖ ልማት ፕሮጀክቶች ጥናትና ዝርዝር ዲዛይን እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽንሌና ቦረና ከርሰ ምድር ውሃ መስኖ ልማት ፕሮጀክቶች ጥናትና ዝርዝር ዲዛይን እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የሽንሌና ቦረና ከርሰ ምድር ውሃ መስኖ ልማት ፕሮጀክቶች ጥናትና ዝርዝር ዲዛይን ስራዎች ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ዲዛይንና ሱፐርቪዥን ስራዎች…

በብራዚል በኮሮና የተያዙ ሰዎች ቁጥር 5 ሚሊየንን አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በብራዚል በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ5 ሚሊየን መብለጡ ተነገረ፡፡ በአለም ኮሮና ከጸናባቸው አገራት መካከል በሶስተኛ ደረጃ የተቀመጠችው ብራዚል በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 5 ሚሊየንን ተሻግሯል፡፡ እስካሁን በአገሪቱ ከ5 ሚሊየን…