Fana: At a Speed of Life!

ከአጠቃላይ የአለም ህዝብ በግምት 10 በመቶው በኮሮና ቫይረስ ተይዞ ሊሆን ይችላል- የአለም ጤና ድርጅት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከአጠቃላይ የአለም ህዝብ በግምት 10 በመቶው በኮሮና ቫይረስ ተይዞ ሊሀሆን እንደሚችል የአለም ጤና ድርጅት አስታውቋል፡፡ ይህም ማለት ከ10 ሰዎች መካከል አንዱ በኮቪድ-19 ሊያዝ ይችላል ማለት ነው፡፡ በዚህም አብዛኛው የአለም ህዝብ…

በቀጣዮቹ ሰባት ቀናት በምስራቅ አፍሪካ የዝናቡ ሁኔታ ተጠናክሮ ይቀጥላል-ኢጋድ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዮቹ ሰባት ቀናት በምስራቅ አፍሪካ የዝናቡ ሁኔታ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የምስራቅ አፍሪካ የልማት የበየነ መንግስታትድርጅት (ኢጋድ) አስታወቀ፡፡ ከመስከረም 26 ቀን ጀምሮ በሚኖሩት ሰባት ቀናት ኢትዮጵያን ጨምሮ በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ከ50…