Author
Meseret Awoke 6261 posts
ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያዎችን ህጋዊ የማድረግ ምዝገባ
https://www.youtube.com/watch?v=x8TtiG2fm2M
የቴሌኮም ሪፎሪም ላይ የተደረገ ውይይት – ክፍል አንድ
https://www.youtube.com/watch?v=s-GbfrQvayo
የባህር ዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፌደራል እና የክልሉ የስራ ሃላፊዎች በተገኙበት ተመርቋል
https://www.youtube.com/watch?v=R_6JEcR2XLI
ጎንደር፣ ዲላ እና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርት መጀመር ይችላሉ ተባለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጎንደር፣ ዲላ እና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲዎች የመማር ማስተማሩን ሂደት እንደገና ለማስቀጠል የሚያስችል አቋም ላይ እንደሚገኙ ከሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የተላከው የምርመራ ቡድን አረጋግጧል::
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር…
የአርመኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ከአዛርባጃን ጋር የጋራ መግባባት ላይ ለመድረስ ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአርመኒያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኒኮል ፓሽንያን ከአዛርባጃን ጋር በናጎሮኖ ካራባህ ጋር በተያያዘ የጋራ መግባባት ላይ ለመድረስ ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሃገራቸው ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ አርመኒያ ተመሳሳዩን ለመፈጸም ፈቃደኛ ከሆነች…
የፌዴሬሽን ምክር ቤት የህገ-መንግስት ትርጉምና የማንነት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ፀሐፊ አቶ ወርቁ አዳሙ በጉዳዩ ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል
https://www.youtube.com/watch?v=tsgZ5-2x-0o
ከለውጡ ጋር የተቃኘ የመንግስት ሰራተኛ መገንባት ያስፈልጋል- ዶ/ር ቢቂላ ሁሪሳ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከለውጡ ጋር በአስተሳሰብ ክህሎትና እውቀት የተቃኘ የመንግስት ሰራተኛ መገንባት እንደሚያስፈልግ በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ ገለጹ።
በኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ትምህርትና ስልጠና፣ አሰራርና…