አደንዛዥ ዕፅ በመዋጥ ደብቃ ወደ ደቡብ አፍሪካ ልትጓዝ ስትል የተያዘችው ተጠርጣሪ ተከሰሰች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 120 ፍሬ ጥቅል አደንዛዥ ዕፅ በመዋጥ በሆዷ ውስጥ ደብቃ ወደ ደቡብ አፍሪካ ልትሄድ ስትል በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ በፌዴራል ፖሊስ በቁጥጥር ስር የዋለችው ተጠርጣሪ ላይ ክስ ተመሰረተ።
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ተረኛ ችሎት ካክሊ…