Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከቱርክዬ አቻቸው ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከቱርክዬ አቻቸው ሀካን ፊዳን ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ታዬ እና ሀካን ፊዳን ፥ በሶማሊያ እና በሱዳን ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ባሉ እና በሌሎች የሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል።…

ግርማ አመንቴ(ዶ/ር) በአሶሳ ዞን የግብርና ልማትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ(ዶ/ር)ን ጨምሮ ከፍተኛ የፌዴራልና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አመራር አባላት በአሶሳ ዞን የግብርና ልማት እንቅስቃሴን ጎብኝተዋል፡፡ ትናንት በተጀመረው የግብርና ሚኒስቴር፣ የክልል ግብርና ቢሮዎች እና ተጠሪ ተቋማት…

አሜሪካ የጦር ጄቶችንና የጦር መርከቦችን ለእስራዔል ልትልክ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን በእስራኤል ላይ መዛቷን ተከትሎ አሜሪካ የጦር ጄቶችንና የጦር መርከቦችን ለእስራዔል ልትልክ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ አሜሪካ ተጨማሪ የጦር መርከቦችን እና ተዋጊ ጄቶችን ወደ መካከለኛዋ ምስራቅ ሀገር እስራዔል እንደምትልክ ፔንታጎን የገለጸ ሲሆን ፥…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ እና ሚኒስትሮች የነጌሌ ቦረናን አየር ማረፊያ የስራ ሂደት ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና የተለያዩ ሚኒስትሮች የነጌሌ ቦረናን አየር ማረፊያ የስራ ሂደት ጎብኝተዋል፡፡ አየር ማረፊያው በ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ወጭ እየተገነባ የሚገኝ ሲሆን ፥ በቀጣይ ዓመት አጋማሽ የሚጠናቀቅ መሆኑ…

ምክር ቤቱ በጎፋ የመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በደረሰ የመሬት መንሸራተት ምክንያት ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች የሚውል 5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ምክትል…

የኦሮሚያ ክልል በገዜ ጎፋ ወረዳ በመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ50 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግስት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች ከ50 ሚሊየን ብር በላይ የዓይነት ድጋፍ አደረገ። የክልሉ ልዑካን በአደጋው ህይወታቸውን ላጡ…

የማክሮ ኢኮኖሚ ለውጡን በቁንጽል ሳይሆን በምልዐት መመልከት ይገባል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ለውጡን በቁንጽል ሳይሆን በምልዐት መመልከት ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሉት፥ የማክሮ ኢኮኖሚ ለውጡን በቁንጽል ሳይሆን በምልዐት መመልከት…

ፋብሪካውን በባለቤትነት ስሜት ልትጠብቁትና ልትጠቀሙበት ይገባል – ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በነቀምቴ ከተማ የተገነባውን የዳቦና ዱቄት ፋብሪካ በባለቤትነት ስሜት ልትጠብቁትና ልትጠቀሙበት ይገባል ሲሉ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ገለጹ፡፡ በቀዳማዊ እመቤት ጽ/ቤት ከሚገነቡ 14 የዳቦ እና ዱቄት ፋብሪካዎች 12ኛው ዛሬ በነቀምቴ ከተማ…

ለ30 ዓመታት ያለእንቅልፍ …

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቬትናማዊቷ ሴት ለሦስት አስርት ዓመታት እንቅልፍ በዓይኔ ዞር አላለም ትላለች፡፡ ንጉየን ንጎክ ማይ ኪም ዕድሜዋ 49 ደርሷል። በትውልድ ሀገሯ ሎንግ አን ግዛት ውስጥ “የማታንቀላፋዋ ልብስ ሰፊ” በመባልም ትታወቃለች፤ ይህ ቅጽል ስምም ይስማማኛል…

በቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት በነቀምቴ የተገነባው የዳቦና ዱቄት ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት በኦሮሚያ ክልል ነቀምቴ ከተማ የተገነባው የዳቦና ዱቄት ፋብሪካ ተመርቋል፡፡ በምርቃ ሥነስርዓቱ ላይ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እንዲሁም የፌዴራልና ክልሎች…